የተፈቀዱ የግዥ ዘዴዎች
1. በማናቸውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ግዥ አፈፃፀም የሚከተሉት የግዥ ዘዴዎች ሥራ ላይ ይውላሉ፡-
ሀ) ግልፅ ጨረታ፣
ለ) በማጣሪያ የሚከናወን ጨረታ፣
ሐ) ውስን ጨረታ፣
መ) በቀጥታ የሚፈፀም ግዥ፡፡ የፌደራል የመንግሥት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ 1333/2016