አል-ፋሩቅ islamic


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...»
ቁርኣን 3:104
🔹 ለአስታየቶ👉📩
@Allfaruq_bot
@zulkerneyn
📩ብፅፉልን ይደርሰናል ::📝
የቻናል ለውጥ ስላደረግን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን
👇👇👇
@Alfaruq_islamic
☞ For Cross @Zulkerneyn

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: አል-ፋሩቅ islamic
❀━┅┉┈ወላሂ ገራሚ ቂሳ ናት┈┉┅━❀
አንድ ንጉስ ሁሌ በዙፋኑ ቁጭ ብሎ ብቸኛ ሴት ልጁን ለማን መዳር እንዳለበት ያስባል።
ከእለታ አንድ ቀን በማታ ሰዓት እላፊ ንጉሱ ይነሳና አማካሪውን እና ወታደሮችን አስከትሎ ወደ መስጅድ ያቀናል።
በዛ ሰዐት እንቅልፉን አሸንፎ ለይል የሚሰግድ
ወጣት ካለ ልጁን ሊድረው....

በጣም የሚገርመው ደሞ በዛ ሰዐት አንድ ጉደኛ ሌባ መስጅድ ሚዘረፍ ነገር ካለ ብሎ ግቢ ሲገባ በሩን ዝግ ያገኘውና ከላይ መስኮቷን መታ አድርጎ ይገባል።
ልክ ገብቶ በጭለማ ይዞ ሚወጣውን ሲያስስ
ድንገት የመስጅዱ በር ተበረገደ።
ጀለስ በቃ እሚሆነውን ሲያጣ እዛው ባለበት ቆሞ ሰላት አረመ /ውዱእ የለ፣ኒያ የለ....
በቃ ከነዚ ሰዎች ቢቻ ለመትረፍ ሰላቱን ጀመረው።

ንጉሱም፦"ሱብሀን አላህ ለሰላት ካለው ጉጉት የተነሳ በሩ ሲዘጋበት ከላይ ገብቷል!!! አጂብ" አለ። hahahaha...

ከዚያም ለወታደሮቹ ሰላቱን እስኪያጠናቅቅ እዛው ጠብቀው ቤተ መንግስት ድረስ እንዲያመጡት ትዕዛዝ ሰጥቶ ንጉሱ ተመለሰ።

ጀለስ ግን በቃ የፍራቻ ብዛት ልክ እንዳሰላመተ ወዲያው ሌላ ረክዓ ያርማል።

ይህን ሁኔታውን ያዩ ወታደሮች በግርምት ይመለከቱታል።

ከሰላቱ መርዘም የተነሳ መጠበቅ የሰለቻቸው ወታደሮችም ልጁ የጀመረውን ረክዓ እንዳጠናቀቀ ሊያስቆሙት ይወስኑና ልክ እንዳጠናቀቀ እጁን ይይዙታል።

ከዚያም ይዘውት ወደ ቤተ መንግስት ወሰዱት።
ወታደሮችም ለንጉሱ፦"የዒባዳው ጥንካሬ በጣም ይገርማል የሰላቱ ርዝመት አይወራም"
ብለው ሲነግሩት...

ንጉሱም ወደ ሌባው ዞሮ፦"አንተ በዚህ ኢማንህ ለዘመናት እፈልግህ የነበርክ ሰው ነህ ስለዚህ እንዲት ብቸኛ ልጄን እድርሀለሁ ስልጣንም እሰጥሀለሁ"አለው።

ሌባውም የሚሰማባቸውን ጆሮዎችን ማመን አቃተው ግራ በመጋባት አቀረቀረ።

አንገቱን በሀፍረት ደፋ'ና እንዲህ አለ፦"ያ አለህ!!! ከሰዎቹ ለማምለጥ ዝም ብዬ አስመስዬ በሰገድኩት ሰላት እንዲህ አይነት ከሆነ ስጦታህ.
አንተን በመፍራት ከልቤ ብስግድ ምን ይሆን ስጦህ!!!?"


ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ

𝐉𝐨𝐢𝐧 & 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Alfaruq_islamic
@Alfaruq_islamic
★∩∩∩∩∩∩∩∩∩∩∩★


የ 200 ብር የሞባይል ካርድ ለመሸለም ደግሞ እዚህ ይሳተፉ!!

🚫 ጥያቄ ❓

የነብያችን- ﷺ - ነብያችን ዱንያ ላይ ለስንት አመት ያክል ነው የቆዩት?

A, 45 አመት

B, 54 አመት

C, 63 አመት

D, 59 አመት

A, 45 አመት - 4
👍 15%

B, 54 አመት - 2
👍 7%

C, 63 አመት - 25
👍👍👍👍👍👍👍👍 96%

D, 59 አመት - 1
👍 3%

👥 26 people voted so far.


Репост из: አል -አቅሷአቅሷ ☪️
❗️ውድድሩ❗️ተጀመረ


ውድድሩ የሚሆነው ኢስላማዊ መልዕክቶችን መላክ ይሆናል
ለምሳሌ #ሰው ከቁርአን አንድ ፊደል ሲያነብ 10 አጅር ይፃፍለታል ብለዋል ረሱል ሰዐወ።


እኛ በምናስተላልፈው ሀዲስ አንድ ሰው ቢጠቀም ብዙ አጅር ነው ምናገኘው። ለራሳችንም ማናውቀውን እናውቅበታለን። አላህ በምንሰራው ምንጠቀም ያድርገን አሚን።


‼️ መወዳደሪያ በ @Allfaruq_bot
ላኩን። ‼️
ስምና ሀገራችሁን አትርሱ

ውድድሩ የተወሰነ ቀናት ይቆያል። በላይክ እና በቪው ነው። ፌክ መጠቀም አይቻልም።
🏆🏆🏆ለአሸናፊዎች🏆🏆🏆
🥇 ለወጣ 30 ካርድ🏵
🥈ለወጣ 20 ካርድ🏵
🥉ለወጣ 10 ካርድ🏵
4 ለወጣ 5 ካርድ🏵
5 ለወጣ 5 ካርድ

ውድድሩ የሚካሄድበትን ቻናል ለማግኘት
👇👇👇👇☝️
@Alfaruq_islamic
@Alfaruq_islamic
★∩∩∩∩∩∩∩∩∩∩∩★


Репост из: አል -አቅሷአቅሷ ☪️
#ጥያቄ

1. የነብዩ ﷺ የመጀመሪያ ሚስት ማን ናት ?

A, አኢሻ ቢንት አቡበክር
B, ኸድጃ ቢንት ኹወይሊድ
C, ሰውዳ ቢንት ዘመዓህ
D, ረምላ ቢንት አቡ ሱፊያን


2. ነብዩﷺ በስንት አመታቸው ሚስት አገቡ ?

A,25
B,30
C,27
D,28

3. ነብዩﷺ ስንት ስንት ልጂ አላቸው

A, 9
B, 6
C, 7
D, 8


መልሳችሁን በታች ባለው ሊንክ እየገባችሁ መልሱ👇👇
group ➩ @allfaruq_islaamic




Репост из: Cross bot
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ;"እኔ ከሙስሊሞች ነኝ" ካለም ሰዉ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነዉ? (ቁ-41:33)










Репост из: አል -አቅሷአቅሷ ☪️
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ትርጉም

በምንድነው ምትስቁት? 😔
ምንስ ነው ሚያስቃችሁ?

ሸኽ ኻሊድ አላራሺድ አጭር ሙሃደራ

አድምጡ እናንተም ወዳልደረሰው አጋሩ
➛SHARE
☘በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉ   
@Alfaruq_islamic
@Alfaruq_islamic


Репост из: አል -አቅሷአቅሷ ☪️
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለነብዩ (s.a.w} ሲል በ8 አመቱ ሰይፍ ያነሳው ህፃኑ ሰሀባ አስገራሚ ታሪክ
ፀሀፊ፡ ኢብኑ ኽልዱን
#ሰላምቲቪ #selaamtv
አደራ አደራ አደራ አዳምጠዉ ሼር እንዲያደርጉ

➾SHARE
☘በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉ   
@Alfaruq_islamic
@Alfaruq_islamic






ጥያቄ እሚጠየቅበት ግሩፕ

እምትፈልጉ ካላችሁ

👇👇 JOIN
@allfaruq_islaamic
@allfaruq_islaamic

ቢያንስ ለ 5 ሰው እንላክ
ሁላችንም ለኸይር ስራ እንሽቀዳደም

ሼር ሼር ሼር


ጥያቄ እሚጠየቅበት ግሩፕ

እምትፈልጉ ካላችሁ


👇👇
@allfaruq_islaamic


Репост из: ?Super?ፕሮሞሽን
ልዩ ✨የቁርአን ውድድር
በሚንበር ቲቪ 🖥 በቅርብ ቀን!
ኦንላይን ላላችሁ ብቻ በአይነቱም ሆነ በሽልማቱ ልዩ የምሆነ ውድድር
👉 ይፍጠኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ከታች 〰️ይመዝገቡ የሚለውን ይጫኑ
እስፖንሰራችንን 👉ነቅራእ ዘመናዊ የቁራአን መድረሳ እናመሰግናለን🙏
👇👇👇👇👇


Репост из: ғᴀsᴛ ᴘʀᴏᴍᴏ 
😘😘🤎ባሌ ሰካራም ነው !😍😍
አልጀሪያዊት እንስት ነች። ከአድማጮቹ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች
በማስተናገድ ሐይማኖታዊ ብያኔ እየሰጠ ወዳለ የቴሌቪዥን ጣቢያ ስልክ
እየደወለች ነው።
👩‍🦰እርሷ:- ሸይኽ፣ እኔ አልጀሪያዊት ሙስሊም ነኝ። ፈጣሪየን በምችለው አቅም ሁሉ ለመታዘዝ ጥረት የማደርግ ሙዕሚን ነኝ። ግና ባለቤቴ
የአልኮል መጠጥ ሱሰኛ ነው። በቅርቡ የፈጸመው ተግባር ትዕግስቴን አሟጠጠው። በውድቅት ሌሊት መጣ። ቁርአን እየቀራሁ አገኘኝ። ቁርአኑን
ከእጄ ላይ በሐይል ነጠቀኝ።
##ሙሉውን ገብታቹ አንብቡ📜📜📜




Репост из: ?Super?ፕሮሞሽን
ኦንላይን ላላችሁ ብቻ በአይነቱም ሆነ በሽልማቱ ልዩ የምሆነ ውድድር
1ኛ ለወጣ 2GB
2ኛ ለወጣ 1GB
3ኛ ለወጣ 500MB
4ኛ ለወጣ 250MB
5ኛ ለወጣ 145MB
6ኛ ለወጣ 70MB
7ኛ ለወጣ 30MB
ይፍጠኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
ከታች ይመዝገቡ የሚለውን ይጫኑ

እስፖንሰራችንን ነቅራእ ዘመናዊ የቁራአን መድረሳ እናመሰግናለን

Показано 20 последних публикаций.

457

подписчиков
Статистика канала