#83 ✍️
1. የማያልፍ ነገር የለም ምሽትም በማለዳ ይተካል
2. በአፍ ይበሉበታል እንጂ ክፉ አይናገሩበትም
3. ካልደፈረሰ አይጠራም ካልጠራ አይጠጣም
@Amharic_proverb 💬
1. የማያልፍ ነገር የለም ምሽትም በማለዳ ይተካል
2. በአፍ ይበሉበታል እንጂ ክፉ አይናገሩበትም
3. ካልደፈረሰ አይጠራም ካልጠራ አይጠጣም
@Amharic_proverb 💬