#94 ✍️
1. እንደ ጴጥሮስ ብጽላሎተ ርእስ እንደ ጳውሎስ በዘፈረ ልብስ
2. ተተሳለ የማይበርድ ተታዘለ የማይወርድ
3. ተከናንቦ የሚበላውን ተጎንብሰህ ግባበት
@Amharic_proverb 💬
1. እንደ ጴጥሮስ ብጽላሎተ ርእስ እንደ ጳውሎስ በዘፈረ ልብስ
2. ተተሳለ የማይበርድ ተታዘለ የማይወርድ
3. ተከናንቦ የሚበላውን ተጎንብሰህ ግባበት
@Amharic_proverb 💬