#73 ✍️
1. ነገሩ ነው እንጅ ጩቤ ሰው አይጎዳም
2. ለተሾመ ይሟገቱለታል ለተሻረ ይመሰክሩበታል
3. የነፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል
@Amharic_proverb 💬
1. ነገሩ ነው እንጅ ጩቤ ሰው አይጎዳም
2. ለተሾመ ይሟገቱለታል ለተሻረ ይመሰክሩበታል
3. የነፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል
@Amharic_proverb 💬