Репост из: የ ወግጥም
የ ራያ ህዝብ ማንነት ታሪክ ብላቹ ለ 1 አመት ከ 20 ምትበልጡ ቤተሰቦች በጠየቃቹት መሰረት ምላቹ ይህው ለቅቅያለው በዩቱዩቤ!
ማሳሰብያ ኮመንት ስታረጉ ካረጋቹ በጨዋ ደንብ ከተግባባንም ደግ።
ምላሹ ከብዙ ነገር አንፃር እኔ ሳልሆን ብዙ አዋቂ የተስማማበት ነው።