ማቲፕ ራሱን ከእግር ኳስ ሊያገል ነው !
ካሜሩናዊው የቀድሞ የሊቨርፑል ተከላካይ ጆይል ማቲፕ ራሱን በይፋ ከእግር ኳስ አለም ማግለሉን አስታውቋል።
ተጨዋቹ ባሳለፍነው ክረምት ከቀዮቹ ጋር ከተለያየ በኋላ አሁን ላይ ያለ ክለብ በነፃ ወኪልነት እንደሚገኝ የሚታወቅ ሲሆን በዚህ ሳቢያም ተጨዋቹ ራሱን ከስፖርቱ አለም ለማግለል እያሰበ ነው ተብሏል።
ጆይል ማቲፕ በመርሲሳይዱ ክለብ የሻምፒሆንስ ሊግ ፣ የፕሪሚየር ሊግ እንዲሁም የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫዎችን ማሳካቱ ይታወሳል።
@Arada_sport