እውነት ነው ወንድማችን ትክክል ነሕ እንደ ስራሕ እንኳን ይሔን ከዚሕ የበለጠ የሚገባ ነበር ማስተዋሉን ያድለን አይዞሕ የቤተክርስቲያናችንን ቻናል ለኛ ተወው እዚሕ ያለነው ብቻ እንሞላለን ደሞ የራስሕንም ክፈት ናልን መልካም ነገር መሖኑን ብቻ ተመልከት መብዛቱ አያሳስብሕ በርታልን የተዋሕዶ እንቁ ወንድማችን አሜን፫