🚨📊 | ባርሳ ፌሚኒ 🆚 የሪያል ማድሪድ ሴቶች ቢድን
🏟️ 28ኛው ክላሲኮ
⚽️ እስከ አሁን 27 ይፋዊ ጨዋታዎች ተደርገዋል።
🔴🔵 107 ጎሎች በባርሳ ሲቆጠሩ
⚪️ 13 ጎሎች በሪያል ማድሪድ ተቆጠረዋል
✅ ባርሳ 26 ጊዜ ሲያሸንፍ
❌ሪያል ማድሪድ 1 ጊዜ ብቻ ማሸነፍ ችሏል
🔥 ባርሳ ይህንን ፍልሚያ ሙሉ በሙሉ በበላይነት የተቆጣጠረው ሲሆን ባለፈው የውድድር ዘመን ብቻ ባርሳ በ9 ቀናት ውስጥ ሪያል ማድሪድን ሶስት ጊዜ አሸንፏል፦
💥 2-6
💥 0-3
💥 6-0
ባለፈው ሲዝን በተደረጉ ስድስት ትልልቅ ጨዋታዎች ባርሳ ሪያል ማድሪድን 12 ለ 2 በሆነ የጎል ልዩነት በሙሉ ብልጫ አቸንፈዋል።
📊 በአጠቃላይ የሰውቶች ኤል ክላሲኮ ታሪክ በጎል 107 ለ 13 በሆነ የጎል ልዩነት በባርሳ የበላይነት ላይ ይገኛል።
ብቸኛው የሪያል ማድሪድ ድል የተመዘገበው በ መጋቢት 2025 (March 2025) አወዛጋቢ የኦፍሳይድ ውሳኔ በተገኘበት ጨዋታ ነበር።
🏆 ዛሬ ደግሞ በስፖቲፋይ ካምፕ ኑ ለሌላ ክላሲኮ መድረኩ ተዘጋጅቷል!
👀🔥
@BARCAFANSETHIO@BARCAFANSETHIO