የጋና ብሔራዊ ቡድን ከሱዳን አቻው ጋር በሜዳው ያደረገውን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።
ከጨዋታው በኋላ አስተያየታቸውን የሰጡት የጋና ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኦቶ አዶ “ ሱዳን ዛሬ እድለኛ ነበረች “ ብለዋል።
አሰልጣኙ አክለውም በቀጣይ ሊቢያ ላይ በምናደርገው የመልስ ጨዋታ “ እድል አይኖራቸውም “ በማለት ተናግረዋል።
የጋና ብሔራዊ ቡድን በማጣሪያው ምንም ጨዋታ ያላሸነፈ ሲሆን ማግኘት ከሚጠበቅበት ዘጠኝ ነጥብ ሁለት ነጥብ ብቻ አሳክቶ ሶስተኛ ደረጃን ይዟል።
“ ለአፍሪካ ዋንጫው የማለፍ እድሉ አሁንም በእጃችን ነው ቀጣይ ጨዋታዎችን አሸንፈን እናልፋለን።“ ኦቶ አዶ
@BBC_SPORT_ETH1