BPE TV #Bible Prophecy Embassy International Church®


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Религия


Inbox @Las_Vegas_Neveda
🥈ኛ ቻናላችን https://t.me/prophetamo
➖CBE 1000556934219 -
Amanuel Wondimu
➖ኦሮሚያ ህብረት ባንክ  1000031784739 - Amanuel Wondimu
https://youtube.com/@bpetube?si=FuhJIb2ZVZCXOCB-
Show #Jesus
Holy Spirit is Our True Leader

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


Coming Soon Unity For Revival Program




👑ለተሐድሶ ፀሎት እና 💡ሀሳብ

🔥By Prophet Amo++ Angel

https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከበር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን።
¹⁸ ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።
¹⁹ የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።

#ከከባድ ፈተና በኅላ ከባድ ሀይል,ከባድ ምስክርነት ከባድ ነፃ መውጣት አለ

🚨በእየሱስ ስም
#የረገጣችሁትን ስፋራ ውረሱ✋✋

✍Prophet Amo++ Angel


https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


🚨እግዚአብሔር ለክፉ ቀን ወንድም ይስጣችሁ

#Prophet Amo++ Angel

https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


🚨የእግዚአብሔር መላዕክ እንዲህ ያሳየኛል አሁን በሀይል በልሳን እየፀለይኩ ነበር #አዲስ አበባ እና #ሀዋሳ ጩሁት ሰማው

ፀልዮ አትተኙ

✍Prophet Amo++ Angel

https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


🔥ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
¹³
#አልፋና #ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።
¹⁴ ወደ ሕይወት ዛፍ ለመድረስ ሥልጣን እንዲኖራቸው በደጆችዋም ወደ ከተማይቱም እንዲገቡ ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው።


❤️እየሱስ አስጀመረን እየሱስ ያስጨርሰናል

❤️በእየሱስ ነው ከመሀል ወደ ጫፋ/ስኬት ምንደርሰው ማለትም በመገኘቱ

🎆ልክ አሳ ከውሃ ውጭ መሬት ላይ እንቅስቃሴ እንደሌለው እኛም ከመገኘቱ ውጭ እንቅስቃሴ የለንም ያለ መገኘቱ
#The Walking Dead

#Revelation

✍Prophet Amo++ Angel ❤SPUA❤


https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


🚨በአገልግሎቴ ላይ ዘር መዝራት ምፈልጉ በአሽቸካይ መፈፀም ያለብኝ ነገር ስላለብኝ በቻላችሁት በአቅማችሁ ላኩልኝ

🙏✍
#Prophet Amo++ Angel / ነብይ አማኑኤል

ኢትዮጵያ ንግድ 1000556934219
Amanuel Wondimu

ኦሮሚያ ህብረት ባንክ  1000031784739 - Amanuel Wondimu

በቻላችሁት ነገር መርዳት ትችላላችሁ

📞እኔን ለመርዳት
+251960362569
+251960362569


“እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።”
  — ዘፍጥረት 12፥1


#ጊዜያችሁ ለደረሰ ሴቶች ውጡ

#ውጡ ለእግዚአብሔር አላማ

#ውጡ ለመቀባት

#ውጡ ካላችሁበት ነገር

#ውጡ ለራዕያችሁ

😁ለሴቶች ብቻ አይደለም ለወንዶችም ጭምር ነው

✍Prophet Amo++ Angel

https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


“የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።”
— ሮሜ 8፥19

#ተገለጡ #በሀይል ስበኩ🔥🔥🔥

✍Prophet Amo++ Angel


https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🚨አምልኮ ለእግዚአብሔር🔥🔥#2

“ብርሃንሽ መጥቶአልና፥ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ፥ አብሪ።”
— ኢሳይያስ 60፥1

#Prophet Amo++ Angel

https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🚨አምልኮ ለእግዚአብሔር 🔥🔥

“የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል።”
— ኢሳይያስ 61፥1

#Prophet Amo++ Angel

https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


🚨ታሪክ ለመስራት ሳይሆን የተፃፈልኝን ለመኖር የምንቀሳቀስ ሰው ነኝ

🔥ሰማይ በተፃፈላችሁ ለመኖር መንፈስ ቅዱስን ብቻ ነው
#መስማት ሚጠብቅባችሁ

#የታምር ኑሮ
#የፍጥነት ጊዜ
#ለሰው ማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል

✍Prophet Amo++ Angel
#SPUA

https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


🏥የበአል ስጦታ ከመንፈስ ቅዱስ ሀይለኛ ፀሎት

🎆With Prophet Amo++ Angel

⌚️9:30 ደቂቃ

https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


🚨እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስ እንሰብካለን

🏆ለእግዚአብሔር አላማ መኖር

✍Prophet Amo++ Angel

https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


🚨#BPE TV #Bible Prophecy International Church

For More Info +251960362569

https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY


🚨#BPE TV #Bible Prophecy International Church

For More Info
+251960362599

https://t.me/BPEMBASSY
https://t.me/BPEMBASSY

Показано 17 последних публикаций.