LEG ሪሲቨሮች ላይ AMOS ፣ VIP OSN እና ሌሎችን በሰርቨር የሚከፈቱ ቻናሎችን ለመክፈት ማድረግ ያለብን ነገሮች ዛሬ በተዋረድ እናያለን ።
✅LEG N24 Pro Max
✅LEG N24+ forever
✅LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4k እነዚህ ሪሲቨሮች server active ለማድረግ ሪሞቱ ላይ
Page+ 1111 በመንካት Server hide የሆነውን ON አድረገን Unhide ማድረግ ከዛ server setting የሚል List 3ኛ መስመር ላይ ያገኛሉ ከዛ ውስጥ በመግባት LEG N24 max እና LEG N24+ forever ከሆነ URL 10 ላይ ሪሞቱ አረንጓዴ ከለር በመንካት connect እስኪደርግ ወይም Expird date እስኪያሳየን መጠበቅ
LEG ULTRA JAGUAR 4k ከሆነ URL 40 ላይ Connect እስኪያረግ ወይም exp ቀን እስኪያሳይ መጠበቅ ሌላው
ይህ ሪሲቨር ከሌሎቹ የሚለየው SDS ወይም ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ከፈለጉ server setting ላይ SDS የሚልውን ON በማድረግ መጠቀም ይችላሉ ስለ sds አሰራር ካሁን በፊት የለቀቅነው መረጃ አለ እሱን ተመልከቱ ወይም ቀጣይ እንለቃለን🙏 ።
✅LEG N24 Pro Max Prime ይህ ሪሲቨር ከላይ እንደጠቀሰኳቸው ሁኖ ግን መጀመሪያ ሪሞቱ ስለሚለይ F1+1111 በመንካት server Unhide ማድረግ ትችላላችው ሌላው ደግሞ ሪሞቱ ከላይ በጠቀስኳቸው ስለሚሰራ በነሱ ሪሞት ከሆነ ደግሞ Page+ 1111 መጫን ማስተካከል ትችላላችው
✅LEG N24+ JAGUAR HD ይህ ሪሲቨር ሰርቨር List ለማግኜት software መጫን እና factory reset ማድረግ ከዛ menu ውስጥ server List ይመጣላችኃል ይህ እንደ LEG ULTRA Jaguar 4K ሁሉ SDS ስለሚሠራ sds List ለማግኘት audio+1111 በተንን በመጫን sds server ማግኜት ይችላሉ አሠራሩን በቀርብ ቀን👌
✅LEG N24 Pro
✅LEG N24 Pro Iron
✅LEG N24 Pro Iron Prime እነዚህ ሪሲቨሮች
ሰርቨር active ለማድረግ Menu 🟥 multimedia 🟥 serveሩ hide ከሆነ 🟥 ሪሞት ላይ 1506 መንካትና የፈለጋችሁትን ሰርቨር active ማድረግ ።
የሚቀበሉት ሰርቨሮች ዝርዝር VIP ፣ Nashare ፣ Gshare Plus ይቀበላል ሁሉንም በጥራት ይሠራል።
✅LEG N24+ Plus በዚህ ሪሲቨር ላይ ሰርቨር active ለማድረግ Menu🟥 setting🟥 ሰርቨሩ hide ከሆነ (xcam የሚል ከሌለ ) ✅ሪሞቱ ላይ 1512 በመጫን unhide ማድረግ እና Xcam List እንዲመጣ ማድረግ
የሚቀበለው server ዝርዝር Nashare እና Gshare Plus ናቸው
✅LEG H14 M18 N24 old እነዚህ ሞዴሎች software መጫን በቂ ነው
Gshare Plusም ይሠራል funcam እንዲቀበል ማድረግም ይቻላል