ፍትህ ለሔቨን | Justice for Heaven
ከመሰልችዋ :ጋር ;ሮጣ :ተጫውታ
ገና: ሳትጀምረው :Hevean: የሂወትን ተርታ
እናትዋም :አባትዋም :አይተው :ያልጠገብዉዋት
ወስጥዋ :ምን: እንዳለ: ያልተተዋውቁዋት
በብዙ: በረከት :ውስጥዋ :የጣጨቀ
ከፍታ :ሳታሳየን :ህልማውን: የደበቀ
ልብ :አልባ :አረመኔ: በድንገት: አግኝትዋት
በግፍ :በጭካኔ: ሂወትዋን: ነጠቃት
ነፍስዋን: አካልዋ :ውስጥ :መመለስ :ባይቻል
ይህን :ለበደለ :ፍትህ :ያስፈልጋል
ፍትህ ;ለዚች :ንጹህ :ባጭር: ለቀረችው
እንዲህ :በመሰለ: የከፋ :...