የምንሰጣቼው ትምህርቶች፦
፩) ንባብ ቤት
ሀ) የቃል ትምህርት በሙሉ (ከጸሎት ዘዘወትር እስከ መልክአ ኢየሱስ)
ለ) ምንባብ (ወንጌለ ዮሐንስና መዝሙረ ዳዊት፣ በተጨማሪም ስንክሳርን ጨምሮ ገድላትና ድርሳናት እንዲሁም ሐዲስ ኪዳን ብሉይ ኪዳን ንባብ)
፪) ቅኔ ቤት
ቅኔ ነገራ፣ ቅኔ ዘረፋ፣ ግስ፣ አገባብ...
፫) ቅዳሴ ቤት
ግብረ ዲቁና፣ ፲፬ቱ ቅዳሴያት፣ ሰዓታት