ቢንጎ ስፖርት Bingo Sport


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


?እንሆ በሀገራችን እየተወደደ የመጣዉን ዉዱን እና ተመራጩን ቻናላችንን ስለተቀላቀሉ ከልብ እናመሰግናለን በቻናላችን የሚቀርቡ መረጃዎች
?የዝዉዉር ዜናዎች ሰፋ ባለ መልኩ
?በሁሉም ሊጎች የሚገኙ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን በቀጥታ
?ሸዋጅ ጥያቄና መልሶች እንዲሁም ጎሎችን በአጫጭር ሺዲዮ።
ለማንኛዉም ጥያቄ @LeulaRamos

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ትሪቡን ስፓርት በቴሌግራም መጣላቹ
?????????
?ኮከቦች ገፅ
?ሽርፍራፊ ሰከንድ
?ትሪቡን ትውስታ
?ስፓርትን ከመፅሀፍ
?ሌሎች ስፓርታዊ መረጃዎች
ሁሉንም በ አንድ ቦታ
???????


🔰ዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃ ሰንጠረዥ።

@BINGOSPORT


✔️ዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ አርሰናል ቶትንሀምን በአንድ ጎል በልጦ 3ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።

@BINGOSPORT


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
👉እስቲ የኦባሚያንግ ሁለተኛ ጎልን እንዴት አያችሁት ስንት Like ይገባዋል።


📺ጨዋታዉን ከጅማሮዉ እስከ ፍፃሜዉ በፁሁፍም ሆነ በቪቪዲዮ ሳስተላልፍላቹ የነበርርኩት የዘርት ኮሜታተራቹ😂 👉 @LeulaRamos ነበርኩ መልካም አዳር።

🔴አርሰናል 3 - 1 ሌተር ሲቲ🔵


✔️ዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ።

🌐ጨዋታዉ ተጠናቀቀ።

🔴አርሰናል 3 - 1 ሌስተር ሲቲ🔵

🔰አርሰናል በሜዳዉ ኤምሬትስ ስታዲዬም በሌስተር ሲቲ 1-0 ሲመራ ቆይቶ በአስደናቂ አጨዋወት እና የጨዋታ ቅርፅ 3 ጎሎችን አስቆጥሮ 3-1 በሆነ ዉጤት አሸንፏል።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
✔️ዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ።

🔴አርሰናል 3 - 1 ሌስተር ሲቲ🔵
#ኦባሚያንግ '66⚽️

@LeulaRamos

@BINGOSPORT


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
✔️ዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ።

🔴አርሰናል 2 - 1 ሌስተር ሲቲ🔵
#ኦባሚያንግ '63⚽

@LeulaRamos

@BINGOSPORT


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
✔️ዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ።

🔴አርሰናል 1 - 1 ሌስተር ሲቲ🔵
#ኦዚል '44⚽


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
✔️ዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ።

🔴አርሰናል 0 - 1 ሌስተር ሲቲ🔵
#ቤላሪን [OG] '31⚽️


✔️ዛሬ የሚደረግ የዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ።

🔴አርሰናል 🆚 ሌስተር ሲቲ🔵

👉ምሽት 4:00 Pm🕒

✔️ጨዋታዉን ወደናተ እናስተላልፍ አብራችሁን ታመሻላቹ ቢያንስ 400 Like


🔰አሌክሳንደር ላካዜቲ ዛሬ በ አርሰናል ማሊያ 50ኛ ጨዋታዉን ከሌስተር ጋር ያደርጋል።

@BINGOSPORT


🔵ሌስተር ሲቲ ላለፉት 6 ጨዋታዎች ያስመዘገበዉ ዉጤት።

@BINGOSPORT


✔️አርሰናል ወደሜዳ ይዞት የሚገባዉ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል።

@BINGOSPORT


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😂ዉድ የቢንጎ ስፖርት ተከታታዮች መልካም እለተ ሰኞ ብለናል ለፈገግታ😂😂😂

@BINGOSPORT


✔️ዛሬ የሚደረግ የዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታ።

🔴አርሰናል 🆚 ሌስተር ሲቲ🔵

👉ምሽት 4:00 Pm🕒

⛳️ኤምሬትስ ስታዲዬም⛳️

@BINGOSPORT


🔵ኢንተር ሚላን ላለፉት 7 ጨዋታዎች ያለሽንፈት የቀጠለ ቡድን ሲሆን በሴሪያዉም ትላንት ምሽት የከተማ ተቀናቃኙን 1-0 በሆነ ዉጤት ማሸነፉን ተከትሎ ደረጃዉን ወደ 3ኛ ከፍ አርጓል።

@BINGOSPORT


🔱አርጀንቲናዊዉ የኤስሚላን የጎል አዳኝ ማዉሪሲዮ ኢካርዲ ለ ኢንተር ሚላን ባደረጋቸዉ 166 ጨዋታዎች 104ኛ ጎሉን ትላንት ምሽት ለ ኢንተር ማስቆጠር ችሏል።


🍭አርሰናል በጥር የተጨዋቾች ዝዉዉር መስኮት የባርሴሎናዉን ተጨዋች ማልኮምን በዉሰት ዉል ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምረዋል። [Mail]

@BINGOSPORT


🔹የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል


🔹ለ11ኛ ጊዜ በጋና አስተናጋጅነት የሚከናወነው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ከኅዳር 8-22 በሁለት ከተሞች (አክራ እና ኬፕ ኮስት) ይከናወናል። 

🔹ስምንት ሀገራትን የሚያሳትፈው ይህ ውድድር እሁድ ዕለት አክራ በሚገኘው በሞቬምፒክ አምባሳደር ሆቴል የምድብ ድልድሉ ሲከናወን በሚከተለው መልኩ ሆኗል። 

🔹ምድብ ሀ – ጋና፣ ካሜሩን፣ ማሊ፣ አልጄርያ

🔹ምድብ ለ – ናይጄርያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ዛምቢያ፣ ኬንያ

🔹ውድድሩ በ16 ዋና እና 16 -ረዳት ኢንተርናሽናል ዳኞች እንደሚመራ ካፍ ሲያሳውቅ ኢትዮጵያዊቷ ሊዲያ ታፈሰ በካፍ ከተመረጡት ዋና ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካታለች። ሊዲያ በ2016 በካሜሩን የተስተናገደው 10ኛው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታን መምራቷ የሚታወስ ነው። 

🔹ናይጄርያ ስምንት ጊዜ፣ ኢኳቶርያል ጊኒ ደግሞ ቀሪዎቱን ሁለት ውድድሮች ባሸነፉበት የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ላይ ኢኳቶርያል ጊኒ ለውድድሩ አልፋ የነበረ ቢሆንም በተጫዋች ተገቢነት ክስ ታግዳ በምትኳ ኬንያ ማለፏ ይታወቃል። በተመሳሳይ የተገቢነት ክስ በአልጄርያ ላይ አቅርባ የነበረችው ኢትዮጵያ ክሷ ውድቅ መደረጉም አይዘነጋም። 

🔹ለሶስት ጊዜ በውድድሩ ላይ የተሳተፈችው ኢትዮጵያ ከ2012 የኢከኳቶርያል ጊኒ የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ በኋላ በተደረጉ ሶስት ውድድሮች ላይ ሳትሳተፍ ቀርታለች። 

@BINGOSPORT

Показано 20 последних публикаций.

27 385

подписчиков
Статистика канала