የቡድን ዜና በእንግሊዝ ፕርሜሊግ !
ቼልሲ | ኤንዞ ማሬስካ ሮሚዮ ላቪያ እና ሬስ ጀምስ 45 ደቂቃ በሞሬኮምቤ ከተጫወቱ በኋላ ለመጫወት መዘጋጀታቸውን አረጋግጠዋል።
ኖኒ ማዱኬ ከህመም አገግሟል !
❌ ፎፋና፣ ባዲያሺሌ እና ሙድሪክ አሁንም ጉዳት ላይ ናቸው !
ቦርንስመዝ | ኢቫኒልሰን ለ"ረዥም ጊዜ" ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋግጧል እና ሁናል ከጨዋታው ውጪ ነው።
ኬፓ አሪዛባላጋ ብቁ አይደለም !
ጁሊዮ ሶለር ከአርጀንቲና ቡድን ጋር ለደቡብ አሜሪካ U-20 ሻምፒዮና ለመጫወት ሄዷል !
ራያን ክሪስቲ ከህመሙ ሊመለስ ይችላል !
#CHEBOU
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical