፥ ሁለት ዕውሮች በመንገድ ዳር ተቀምጠው፥ ኢየሱስ እንዲያልፍ በሰሙ ጊዜ፦ ጌታ ሆይ፥ የዳዊት ልጅ፥ ማረን ብለው ጮኹ።ኢየሱስ ከየት ከተማ ስወጣ ነበር ማረን ብለው የጮኹት ??
Опрос
- ከገሊላ
- ከሰማርያ
- ከእስራኤል
- ከኢያሪኮ
- ከቤተልሔም