ደቀ መዛሙርቱም ይህን አይተው ተቈጡና፦ ይህ ጥፋት ለምንድር ነው?
ይህ በብዙ ዋጋ ተሽጦ ለድሆች ሊሰጥ ይቻል ነበርና አሉ።
ኢየሱስም ይህን አውቆ እንዲህ አላቸው፦
Опрос
- መልካም ሥራ ሠርታልኛለችና ሴቲቱንስ ስለ ምን ታደክሙአታላችሁ?
- ድሆች ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይኖራሉ
- እኔ ግን ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር አልኖርም፤
- ይህን ሽቱ በሰውነቴ ላይ አፍስሳ ለመቃብሬ አደረገች።
- ሀ እና ለ መልስ ናቸው
- ሐ እና መ መልስ ናቸው
- ሁሉም መልስ ናቸው