ኢየሱስም፦ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠንቀቁና ተጠበቁ አላቸው።እነርሱም፦ እንጀራ ባንይዝ ነው ብለው እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ።ኢየሱስ እንድህ ማለቱ ከምን ተጠበቁ እያላቸው ነው ??
Опрос
- ከፈሪሳውያን እና ከሰዱቃውያን እንጀራ እንዳትበሉ እያላቸው ነበር
- ከፈሪሳውያን እና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንዳትሰሙ እያላቸው ነበር
- ከፈሪሳውያን እና ከሰዱቃውያን ጋር እንዳትበሉ እያላቸው ነበር
- ሁሉም መልስ ነው