📕ግብ የሚወለደው ከአላማ ነው
📕 አላማ ከሌለ ግቦች ሁሉ ተፈላጊ ፍጻሜ ልያደርሱህ አይችሉም። ስለሆነም የህይወት ግብያለው ሰው ለመሆን አላማን አስቀድሞ መረዳት እጅግ አስፈላጊ ነው።
📕 አላማ ሳይኖር ግብ ሊኖር አይችልም
📕 ግቦች ተደምረው አላማን ያሳካሉ ስኬት መዳረሻ ሳይሆን ወደ አላማ መድረሻ መንገድ ነው
📕 የየዕለት ስኬታማነትህ የሚመዘነው አጠቃላይ የህይወት አላማህን ማሳካት እንድትችል ምን ያህል እርምጃ ወደፊት አስክዶሃል በሚለው መለክያ ነው
📕 የሕይወት አላማ የሌለው ሰው #መሳካቱንም ሆነ #መክሰሩ የማያውቅ ሚስኪን ሰው ነው
📕 በህይወት ትልቁ አሳዛኝ ነገር መሞት ሳይሆን #አላማና ትርጉም የሌለው ህይወት መኖር ነው
ያለምንም ፍጻምና የህይወት አቅጣጫ ከመኖር ወጥተህ ለመኖርህ ምክንያት ማግኘት በጣም አስፈላጊ ነው።
📕 ለህይወትህ የመኖር ምክንያት ስታገኝ እያንዳንዱ ቀን ትርጉም ይኖረዋል
📕 የሰው የውስጠኛ ማንነቱ ፍለጋ እና ርሀብ የመኖር ትርጉምና የህይወት አላማ ማግኘት ነው
📕 አላማ የህይወት ቁልፍ ነው ያለ አላማ ሕይወት ትርጉም የላትም
📕 አላማ፦የመነሳሳት ጌታ የቁርጠኝነት እናት የጉጉት ምንጭ የጽናት ማህጸን ናት
📕 አላማ ተስፋን ይወልዳል የማድረግ ፍላጎትን ያሳድጋል ሕይወት ያለ አላማ ሙከራ ትሆናለች
📕 የህይወት አላማ ከሌለህ መልካም መስሎ የታየህን ሁሉ #ስትሞክር አንዱንም አጥብቀህ ሳትይዝና የድካምህን ፍሬ
ሳትበላ እንድትቀር ያደርግሃል
👉ይህ ግን የአንተ እድልፈንታ አይደለም
እውነተኛ ስኬትና እውነተኛ ክንውን ፈጣሪ እግዚአብሔር አምላክ እንድትሆነው ያሰበልህን አይነት ሰው መሆንና እንድታደርገው ያቀደልህን ማድረግ መቻል ነው!