ፓልመር ለምን እንደአምናው ጎል ማስቆጠር ከበደው🤔
ዝርዝር ማብራሪያ
አምና ሁላችንም እንደምናቀው ፓልመር ብዙ ጎልና
ብዙ አሲስት ነበረው እንዲሁም በጣም ምርጥ
ይጫወት ነበር ዘንድሮ ለምን ያ ከበደው?
አምና በፖቸቲኖ ስር ፓልመር ሚጫወተው መስመር ላይ ነበር አንዳንዴ ደሞ ማዱኬ ሲኖር
ፓልመርን የጃክሰን ተደራቢ ያደርገው ነበር ግን
ፓልመር የጃክሰን ተደራቢ ሲሆን መስመር
የሚጫወተውን ግማሽ እንኳን ያቅተዋል
በዚ ጊዜ ፖቸቲኖ ተፅዕኖ ሲበዛበት ፓልመርን
መስመር ያረገዋል ከዛ አሪፍ ጨዋታ ይጫወታል
እንዲሁም ጎልና አሲስት ላይ ተሳትፎ ያረጋል
በማሬስካ ስር ምንተለወጠ👇
ማሬስካ የቼልሲ አሰልጣኝ ሆኖ ቡድኑን ከተረከበ
ጀምሮ ፓልመር በጭራሽ መስመር ሆኖ ጨዋታ
ጀምሮ አያቅም አንዳንዴ ማዱኬ አንዳንዴ ኔቶ
አንዳንዴ ደግሞ ሳንቾ ይሆናል ፓልመር ግን
በጭራሽ ከጃክሰን ጀርባ ውጪ ተጫውቶ አያቅም
በዚህም ምክንያት እንደ አምናው ጎሎችና አሲስቶች ላይ መሳተፍ እየከበደው ነው ለመጨረሻ ጊዜ አሲስት ካረገ 10 የሚጠጉ ጨዋታዎች አልፈውታል። በዚ ላይ ቀጣይ አመት
ቡድኑን የሚቀላቀለው ጎበዝ የክንፍ አጥቂ
እስቴቫዎም አለ ስለዚህ ፓልመርን መስመር ላይ
መመልከት የህልም እንጀራ እየሆነ ይመስላል
በተጨማሪም ፓልመር አሁን ከተደራቢ አጥቂነት
ባሻገር ትክክለኛ መሀል ሜዳ ተጫዋች ሆኗል
ቡድኑ ኳስ መስርቶ ወደ ተቃራኑ ጎል ሚሄድ
ተጫዋች የለውም አልፍ አልፎ ኤንዞ ነው ይሄን
ነገር ሚያረገው በዚህም ምክንያት ፓልመር
ተከላካይ ድረስ እየተመለሰ ኳስን መስርቶ ሲወጣ
ማየት ከለመድን ሰነባብቷል።
ብዙ የቼልሲ ደጋፊዎች እየፈሩ ያሉት ማሬስካ ፓልመርን ትክክለኛ ሚድፊልድ እንዳያረገው ነው ይህ እንዳይሆን ደሞ አንድ ጎበዝ ሚድፊልድ መፈረም አለበት ልክ እንደ ዊርትዝ የመሰለ
አለበለዚያ ከፓልመር ጎል ሳይሆን አሲስቶችን መጠበቅ ያለብን ይመስለኛል።
፦እውነት ማሬስካ ፓልመርን ትክክለኛ ሚድፊል ያረገው ይሆን ወይስ መፍትሄ ይፈልግለታል አብረህ ምናየው ይሆናል።
ይሄን መረጃ ያዘጋጀሁት እኔ @hsrba ነኝ መልካም ውሎ ተመኘሁላችሁ!
@Cold_Germi_palmer @Cold_Germi_palmer