የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች 5 ደረሱ!
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] የተያዙ ሰዎች አሁን ላይ 5 መድረሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተናግረዋል። አምስተኛው ግለሰብ ከዱባይ የመጣ መሆኑን ጠቅሰዋል።
⭐በመንግስት የተላልፉ ውሳኔዎች፦⭐
• ሰፋ ያለ ቁጥር ያላቸው ስብሰባዎች ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ሳምንታት እንዳይካሄዱ
• የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ጨምሮ ሰፋ ያሉ የስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ለሁለት ሳምንታት እንዳይካሄዱ
• የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመላ ሀገሪቱ ለሁለት ሳምንታት እንዲዘጉ
• እንዲሁም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባሉበት ቦታ ሆነው ሳይወጡ እና ሳይገቡ ክትትል እየተደረገላቸው እንዲቆዩ
• በእምነት ተቋማት የሚደረጉ ሰፋ ያሉ የአምልኮ ሥርዓቶች ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት እንዲቀንሱ የሚደረግበትን አግባብ የሃይማኖት መሪዎች እንዲያመቻቹ ተጠይቋል፡፡
#PMOEthiopia
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks