#COVID19
በጣሊያን የሚገኙ ሁለት ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህወታቸው ማለፉ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጸ፡፡
ከነዚህም መካከል የዛሬ ሳምንት ማክሰኞ ዕለት ለአራት ቀናት ያህል በህክምና ሲረዱ ቆይተው ህይወታቸው ያለፈው የ50 ዓመት ጎልማሳና የቢሮ ሰራተኛ ይገኛሉ፡፡
በቅርቡ ልጆቻቸው ጋር ጣሊያን የሄዱ አንድ ኢትዮጵያዊ እናትም ሰሞኑን እንደጉንፋን አድርጎ የጀመራቸው ህመም፣ የኮሮና ቫይረስ ሆኖ በመገኘት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከትናንት በስትያ ማረፋቸው ተገልጿል፡፡
#EBS
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks