#fake የኮሮና ቫይረስ መረጃ አፕሊኬሽኖች በዝተዋል እና ወደ ስልክዎ የሚጭኗቸዉን አፕሊኬሽኖች እንደ Google Play ካሉ ታማኝ ምንጮች ብቻ በመጫን ይጠቀሙ!
.
#fake ከተባሉት አፕሊኬሽኖች መካከል አንዱ ስልክዎ ላይ እንደተጫነ ስልክዎን በመቆለፍ በ48ሰዓት ዉስጥ $100 በቢትኮይን እንዲከፍሉ ካልሆነም ስልክዎ ላይ የሚገኙትን ማንኛዉም አይነት መረጃዎች እንደሚያጠፋ ያስፈራራል።
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks