#የ24_ሰዓት_የኮሮና_ቫይረስ_ስርጭትና_አጠቃላይ_ኬዝ
▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️
✔️ሰኞ መጋቢት 14 እስከ ጠዋቱ 02:08 ሰዓት ድረስ
✅እንደምን አደራችሁ ክቡራን የሰው ልጆች ፣ አለማችን 7.7 ቢልየን ሰዎች እንዳሉባት የሚገመት ሲሆን ወሬው ሁሉ ኮሮና ቫይረስ ሆኗል ፣ ምክንያቱም 192 ሀገራትን አዳርሷልና
✅32,440 ሰዎች በ24 ሰዓት ብቻ በቫይረሱ ተጠቅተዋል
✅1,631 ሰዎችም በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ በቫይረሱ ሞተዋል
✅338,879 ሰዎች እስካሁን በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተዋል
✅14,688 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ምክንያት ሞተዋል
✅99,011 ሰዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል
✅225,180 ሰዎች አሁን ላይ ቫይረሱ ይገኝባቸዋል
✅214,627 ሰዎች በመካከለኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ
✅10,553 ሰዎች ደግሞ በአሳሳቢ ደረጃ ላይ ናቸው
✅ ባለፉት 24 ሰዓት በርካታ ሰው የሞተባቸውን 5 ሃገራትን ከታች ተመልከቱ። እንዲሁም በጠቅላላው እስካሁን ያለውን የቫይረሱን ስርጭት በምስሉ ላይ ታገኛላችሁ። በተከታይነት በአፍሪካ ያለውን ወቅታዊ ቁጥራዊ መረጃን ፖስት እናደርጋለን ይጠብቁን።
───────────────────────────
🇮🇹 በጣልያን ቫይረሱ አሁንም የበርካታ ሰዎችን ሕይወት እየቀጠፈ ይገኛል። ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ 651 ሰዎች ሲሞቱባት +5,560 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
───────────────────────────
🇪🇸 ስፔን ባለፉት 24 ሰዓት በርካታ ሰው የሞተባት 2ኛዋ ሀገር ነች +391 ሰዎች ሲሞቱባት +3,272 አዳዲስ ኬዞችንም አስተናግዳለች። በጠቅላላው 25,496 ኬዞችን አስተናግዳ 1,378 ሰዎች ሞተዋል።
───────────────────────────
🇮🇷 በኢራን ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ 129 ሰዎች ሞተው +1,028 አዳዲስ ተጠቂዎችንም አስተናግዳለች።
───────────────────────────
🇺🇸 ቫይረሱ በአሜሪካ ከፍተኛ የሆነ አስፈሪ መስፋፋት ላይ ይገኛል። ያባለፉት 24 ሰዓት ብቻ +9,339 በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን እንዳገኘች ስታሳውቅ 117 ሰዎች ደግሞ ሞተውባታል።
───────────────────────────
🇬🇧 በብሪታኒያ ባለፉት 24 ሰዓት ብቻ 56 ሰው የሞተ ሲሆን +1,035 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል። በጠቅላላው 5,018 ሰዎች ተጠቅተው 233 ሰዎች ሞተዋል።
───────────────────────────
🇫🇷 ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በርካታ ሰው የሞተባት 5ኛ ሀገር ነች 112 ሰዎች ሲሞቱባት 1,847 አዲስ ኬዝ አስተናግዳለች።
───────────────────────────
🔴 በጠቅላላ በኮሮና ቫይረስ ብዙ ሰው የሞተባቸው ሀገራት
🇮🇹 5,476 ጣልያን
🇨🇳 3,270 ቻይና
🇪🇸 1,772 ስፔን
🇮🇷 1,685 ኢራን
🇫🇷 674 ፈረንሳይ
───────────────────────────
🔵 በርካታ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ያስተናገዱ ሀገራት
🇨🇳 81,093 ቻይና
🇮🇹 59,138 ጣልያን
🇺🇸 34,717 ዩናይትድ ስቴትስ
🇪🇸 28,768 ስፔን
🇩🇪 24,873 ጀርመን
───────────────────────────
#የጥንቃቄ_መረጃዎችን_ሁሌም_እንተግብር
✅ እባካችሁ እጅ የማስታጠብ ፋሽን ላይ ያለን አታስመስሉት ማንም ሰው ማስታጠቢያ ይዞ በቅርበት እጅ ማስታጠብ አደጋ አለው። ላስታውሳችሁ ቫይረሱ የሚተላለፈው እጅ በመታጠብ ብቻ አይደለም ከሚያስሉ እና ከሚያስነጥሱ ሰዎች ቢያንስ 2 የአዋቂ እርምጃ መራቅ አለብን። ተቀራርበን ከማስታጠብ ይልቅ አነስተኛ ጀሪካን ላይ ቧንቧ በመግጠም ሰው እራሱ እየሔደ እንዲታጠብ እናድርግ። በዚህ መሐል በቫይረሱ የመጠቃት ዕድል ያለው የሚያስታጥበው ሰው መሆኑን ልብ በሉ።
√ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በጋራ እንከላከል።
#በቅድመ_ጥንቃቄ_እና_በፀሎት_እንበርታ
√ መረጃ አይናቅም ስለዚህ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ
√ ቁጥራዊ መረጃዎቹን ያገኘሁት :- ስፒዶሜትር ዌብሳይት ላይ ነው
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks