የእንግሊዙ ልዑል ቻርለስ በተደረገላቸው ምርመራ በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ! #UK
#Coronavirus የእንግሊዙ ዘውድ ወራሽ የሆኑት ልዑል ቻርልስ በኮሮናቫይረስ መያዛቸውንና መጠነኛ ምልክት እንደታየባቸው ከቤተ መንግሥቱ የወጣው መረጃ ያስረዳል።
Via BBC
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks
━━━━━━━━━━━━━━━
#Coronavirus የእንግሊዙ ዘውድ ወራሽ የሆኑት ልዑል ቻርልስ በኮሮናቫይረስ መያዛቸውንና መጠነኛ ምልክት እንደታየባቸው ከቤተ መንግሥቱ የወጣው መረጃ ያስረዳል።
Via BBC
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks
━━━━━━━━━━━━━━━