#BREAKING
#ሙሳ ፋኪ መሀማት ራሳቸውን ለይቶ ማቆያ አስገቡ!
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀማት ራሳቸውን ለይቶ ማቆያ ማስገባታቸውን በትዊተር ገጻቸው ገልፀዋል።
ሊቀመንበሩ ራሳቸውን 'ለይተው ለማቆየት' የወሰኑት አንድ የኮሚሽኑ ሰራተኛ በቫይረሱ መያዛቸው መረጋገጡን ተከትሎ ነው፡፡ ሌሎች ባልደረቦቻቸውም ራሳቸውን እንደለዩ ገልጸዋል፡፡
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks