አልኮል መጠጥ መጠጣት የኮቪድ-19 በሽታን አይከላከልም - የዓለም የጤና ድርጅት
****
አልኮል መጠጥ መጠጣት የኮቪድ-19 በሽታን አይከላከልም ሲል የዓለም የጤና ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡
ይልቁንም አልኮል መጠጥ መጠጣት አደገኛ ሊሆን ይችላል ነው ያለው ድርጅቱ፡፡
አልኮል መጠጥን አብዝቶ ወይም አዘውትሮ መጠጣት የጤና ችግር ስጋትን ሊጨምር እንደሚችል ድርጅቱ ጠቁሟል፡፡
(የዓለም የጤና ድርጅት/EBC)
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks