Репост из: 4-3-3 Crypto
በአሜሪካ ደቡብምዕራብ የምትገኘዋ ከተማ Kentucky ተወካይ የሆኑት TJ Roberts ስለ ቢትኮይን "Bitcoin Strategic Reserve Bill" የሚል ፋይል ይፋ አድርገዋል።
ዋና ሀሳቡም Kentucky አስተዳደር ቢትኮይንን እንደ ዶላርና ወርቅ እንደ Strategic Financial Asset እንዲታይ ይፈልጋሉ ይሄም ሰዎች በቀላሉ እንደ ባንክ ባሉ ቦታዎች ቢትኮይን እንዲያስቀምጡ እንዲሁም እንዲገበያዩ ይረዳቸዋል።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ዋና ሀሳቡም Kentucky አስተዳደር ቢትኮይንን እንደ ዶላርና ወርቅ እንደ Strategic Financial Asset እንዲታይ ይፈልጋሉ ይሄም ሰዎች በቀላሉ እንደ ባንክ ባሉ ቦታዎች ቢትኮይን እንዲያስቀምጡ እንዲሁም እንዲገበያዩ ይረዳቸዋል።
ለዚህ ምክንያታቸው ከተማዋ ለቢትኮይን Holders ሳቢ ለማድረግ እንዲሁም በ inflation እየተዳከመ ያለውን የዶላር ዋጋ በትንሹም ለመተካት ነው።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433