Репост из: 4-3-3 Crypto
በትላንትናዉ ዕለት በFOMC ስብሰባ ላይ ከክሪፕቶ ካረንሲ ጋር በተገናኘ ጅሮም ፓወል ያነሳቸው ቁልፍ ቁልፍ ነጥቦች በጥቂቱ
"በክሪፕቶ ካረንሲ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ግልጽ የቁጥጥር ሥርዓት ያስፈልጋል"
"የወለድ ተመን በነበረበት 4.25% - 4.5% ክልል ዉስጥ ይቆያል"
"የክሪፕቶ ካረንሲው ገበያ ውስጥ ያለው አለመረጋጋት ግልፅ የሆኑ አደጋዎችን እያስከተለ ነው"
"የፋይናንስ ስርዓቱን ለማጎልበት ማዕከላዊ ባንክ ከዲጂታል መገበያያ ጋር በተያያዘ ጥናት እያረገ ነው"
"ባለሀብቶችንና ኢንቨስተሮችን በክሪፕቶው ዓለም ላይ ያለውን ሪስክ ማሳወቅ በጣም አስፈላጊ ነው"
"ባንኮች የክሪፕቶ ተጠቃሚዎችን ማገልገል ይችላሉ"
Overall it's a good speech specially for the crypto space
@Ethiocrypto_433