Репост из: 4-3-3 Crypto
Paws መልቲ አካውንት ለሰራቹ ቬሪፋይ አንድ ብቻ ነው የሚቻለው የሚለው ስህተት ነው ።
A B C D የሚባሉ አካውንቶች አሉ እንበል
ይሄ A አካውንቴ ነው ቬሪፋይ አደረኩ ፤ ከዛ ምስሉ ላይ Exit የሚለውን ነክታቹ ቴሌግራም ተመልሳቹ B የሚለው አካውንታቹ ላይ ገብታቹ ዌብሳይቱን ትከፍታላቹ ከዛ B ቬሪፋይ ታደርጋላቹ ።
በተመሳሳይ አካውንት C እና D በዚህ መንገድ ማስተካከል !
ስለዚ ሊስት ጊዜው ሲደርስ #ዊዝድሮም በዚህ መንገድ ማድረግ ነው የተለየ ነገር የለውም ! Paws ላይ መልቲ አካውንት Ban አይደረግም ብዙ ጊዜ አውርተናል Ban የሚደረገው አክቲቭ ካልሆናቹ ነው ።
ስለዚ አሁንም ቢሆን አክቲቭ መሆን አለባቹ በዚህ መንገድ ሁሉንም አካውንታቹ እየገባቹ አስተካክሉ ፤ ቢያንስ አክቲቭ ለመባል ሊስት እስኪደረግ መደጋገሙን አትርሱት ለቀናት አትጥፉ በዌብሳይቱ በሁሉም አካውንታቹ ግቡ ።
ማናችሁም አክቲቭ ሳልሆን ባን ተደረግን ብላቹ እንድታዝኑ አንፈልግም ይቅናቹ ግን ጥንቃቄ ስለሚያስፈልግ እንዳረሱት መግባቱን......
@Ethiocrypto_433