Репост из: 4-3-3 Crypto
🇺🇸የትራምፕ የንግድ ጦርነትና በክሪፕቶ ማርኬቱ ላይ ያስከተለው ውጥረት
ዶናልድ ትራምፕ ከሰሞኑን ከካናዳ እና ከሜክሲኮ በሚገቡ ሸቀጦች ላይ የ25% ታሪፍ ጭማሪ ያደረጉ ሲሆን 10% ደግሞ በቻይና ሸቀጦች ላይ ጭማሪ አርገዋል
😐ለዚህም እንደምክንያት አድገው የተጠቀሙት በቀጠናው ላይ ያለውን አደገኛ የዕፅ ዝውውርና እና ህገወጥ ኢሚግሬሽንን ነበር ፤ በተቃራኒዉ ግን ባለሙያዎች ይህንን እንደ ዓለም አቀፉ ኢኮኖሚያዊ ግጭት ቅስቅሳ አድርገው ይመለከቱታል
⚖ ይህንን ተከትሎ ካናዳ እና ሜክሲኮ አፀፍዊ እርምጃዎችን እንደሚወስዱ ሲያስታዉቁ ቻይና በበኩሏ በዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) ክስ ለመመሰረት እየተዘጋጀች መሆኗን ያህም የ US የቴክኖሎጂ ሴክተሩ ላይ ቅጣት እንደሚያስከትል የODES ዘገባ ያመላክታል
🔽በነዚህ ድምር ውጤቶች ምክንያትም
☀️የ US ስቶክ ማርኬት ከፍተኛ የዋጋ ማሽቆልቆል ኣስመልክቷል
☀️ቢትኮይን ወደ 91,000 ዶላር ወርዷል
☀️ኢቲሪየም ከ 2,100 ዶላር በታች ወርዷል
☀️ሚም ኮይኖች ከ30-40% ወርደዋል
☀️ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ ከ$2,000,000,000 በላይ ገንዘብ ከክሪፕቶ ማርኬቱ Liquidate ሆኗል
የሰሞኑን የክሪፕቶው ማርኬት መንገጫገጭም እንዚህ አንኳር ሁነቶች ላይ የተመሰረተ ነው
@Ethiocrypto_433