Lets Learn The Nature of Airdrops...
በዚህ ሰዐት ወደ 12 የሚጠጉ የ Airdrops አይነት አሉ፡፡
So የምትሰሩትን Airdrop Type ለይታችሁ የማታውቁ ከሆነ ገንዘብ ብትሰሩ እንኳን የምትባክኑበት ግዜ ብዙ ነው፡፡
ምናልባትም አጥጋቢ የሚባል ገንዘብ ላትሰሩ ትችላላችሁ or ደግሞ ሞክራችሁ ሞክራችሁ አቅቷቹ ተስፋ ወደመቁረጥ ተቃርባችኋል፤ ተስፋ ቆርጫለሁ ስትሉ ደግም አሪፍ Airdrop ተሰጠ የሚል ዜና ትሰሙና ቆይ እስቲ ልሞክር ብላቹ ትጀምራላቹ ነገር ግን Clear Path ስለሌላችሁ እኛ Link እንለቃለን ዝምብላቹ Join ታደርጋላቹ ነገር ግን ባሰባችሁት ልክ ገንዘብ አትሰሩም፡፡
ከነዚህ ሀሳቦች ውስጥ አኑ ከወከላቹ React To This Post Cause What Comes Next Might Help You're Struggle Too Much...