DAY 8
WHAT ARE DPoS AIRDROPS ?
ከ Abbreviation ስንነሳ DPoS Stands For Delegated Proof Of Stake ማለት ነው፡፡
This Means Token Hold ያደረጉ ሰዎች ለ Validators Stake or Delegate ሲያደርጉ የሚሰጥ የ Airdrop አይነት ነው፡፡
የቀባጠርኩት አልገባችሁም? 😐
Ok First Validators ምንድን ናቸው?
Validators አንድ Blockchain Network ላይ የተለያዩ Transactions Verify የሚያደርጉ አካላቶች ናቸው፡፡ ይህም Security እና የ ብሎክቼኑን Functionality ይመለከታል፡፡ ስለዚህ ስራቸው ምንድነው አንድ Transaction ትክክለኛ መሆኑን እና የ ብሎክቼኑን ህግ መከተሉን የሚያጣሩ ሰዎች ናቸው፡፡
So Stake ስታደርጉ Which Means የተሰጠ 1 Specific Token ለተጨማሪ Reward Liquidity Pool ላይ Lock ስታደርጉ
or Delegate ስታደርጉ Which Means Stake ያደረጋችሁትን Token ለ 1 Validator እናንተን ወክሎ Transaction እንዲፈጵም እድል ስትሰጡት ላደረጋችሁት አስተዋጵዎ የሚሰጥ የ Airdrop አይነት ነው፡፡
Simply Binance Launchpool ላይ የምታዩት Activity ማለት ነው፡፡
Lock BNB or FDUSD & Earn Reward የሚሉ Campaigns አይነት ማለት ነው፡፡
Most Of The Time Staking ሲሆን The Airdrop is Low
Delegate ሲሆን ግን The Reward is Better
ከገባቹ React to This Post & Let Us Proceed 🤝