እህት አለም
ታገሺ ሁሉም በትዕግስት ያልፋል
ገላ መልክ አብሮ ይጠፋል
የጀነት ማዕረግን ያጠፋል
ስለዚል ሙስሊሟ እህቴ
በሂጃብሽ ንገሽ በእስልምናሽ ጠንክሪ
ጀነትንም ለመውረስ ጣሪ
ሙስሊሞች ሙእሚኖች ሁሉ
የጀነት ሙሽራ ሲባሉ
አንቺም እንድትሞሸሪ
በኒቃብሽ አትደራደሪ!
ታገሺ ሁሉም በትዕግስት ያልፋል
ገላ መልክ አብሮ ይጠፋል
የጀነት ማዕረግን ያጠፋል
ስለዚል ሙስሊሟ እህቴ
በሂጃብሽ ንገሽ በእስልምናሽ ጠንክሪ
ጀነትንም ለመውረስ ጣሪ
ሙስሊሞች ሙእሚኖች ሁሉ
የጀነት ሙሽራ ሲባሉ
አንቺም እንድትሞሸሪ
በኒቃብሽ አትደራደሪ!