Репост из: Ibnul jezeriy
🍏የሁለተኛ ዙር አዲስ የቁርኣን ሒፍዝ ፕሮግራም (online)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👾 በኢብኑል ጀዘሪይ የቁርኣን ትምህርት ማዕከል ሲሰጥ የነበረው የአንደኛው ዙር የተጅዊድ ፕሮግራም ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ይቀሩታል።
👾 በሁለተኛ ዙር የቁርኣን ሒፍዝ ፕሮግራም ሊጀመር ስለሆነ ባላችሁበት ሆናችሁ ቁርኣንን በተጅዊድ መሐፈዝ ከፈለጋችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
🌟 የሚሰጡ ፕሮግራሞች
👉 የቁርኣን ሒፍዝ (በተጅዊድ)
👉 የቁርኣን ነዘር (እያዩ በተጅዊድ መቅራት ለሚፈልጉ)
👉 የ "ቱሕፈቱ'ል አጥፋል(تحفة الأطفال) " ኪታብ
🔸 ፕሮግራሙ የሚጀመረው
በአላህ ፍቃድ የፊታችን ሰኞ መጋቢት 1/2017 ይሆናል።
🔻 የደርስ ቀናት
ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ ረቡዕ ፣ ሐሙስ ፣ ቅዳሜ
🔺 ፕሮግራሙን ሀገር ውስጥም (ኢትዮዽያ) ከሀገር ውጪም ሆኖ መሳተፍ ይቻላል።
🔺 ፕሮግራሙን ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ከመርከዙ ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል።
ለበለጠ መረጃ ወይም ለመመዝገብ
🌐የቴሌግራም አድራሻ 🎴@Ibnuljezeriy11
✈️ https://t.me/ibnunekir 👈