DStv Ethiopia


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: не указана


This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily updates about our services. Contact us at
@DStvEthiopiaBot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ምህረት

ፍቅር ሲጀምር እያሳሳቀ ፣ ሲገቡብትም ደስ ይላል ሆኖም ግን አንድአንዴ ገፅታውን ቢቀይር... የፍቅር ስብራት በምህረት ይታሻል!

ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ድራማ

ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት በአቦል ቲቪ 465

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፀሚነት አላቸው! ለበለጠ መረጃ
👇
www.dstv.com/en-et

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://bit.ly/3yBcOHc

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia


ደማቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ወደ ሜዳ ተመልሰዋል💥

በተከታታይ ጨዋታዎች ተጥብ እየጣለ የመጣው ቼልሲ ነገ ከምሽቱ 04፡30 በስታምፎርድ ብሪጅ ከቦርንማውዝ ጋር ይጫወታል!
ሰማያዊዎቹ ወደ ቀድሞ አቋማቸው ይመለሳሉ?

👉ይሄንን ፍልሚያ ጨምሮ ሌሎች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ይመልከቱ።

ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፀሚነት አላቸው! ለበለጠ መረጃ
👇
www.dstv.com/en-et

#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia


Bluey
Disney Jr. 309
Monday, Jan 13th @ 07:00 PM

Package: Gojo

Join us, Reconnect, and Upgrade your package now!

#UnmatchedEntertainment #DStvSelfServiceET #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የእሳት እራት

ቦግ ማለቱ ከሩቅ ይጣራል ድምቀቱ ፣ሙቀቱ ፣ ይማርካል! ትንሽ ጠጋ ሲሉ ይበልጥ ይስባል ፤ ድርግም ብለው ሲገቡበት ግን ያቃጥላል የእሳት እራት ያደርጋል...

አዲስ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ድራማ

ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 2፡30 ሰዓት በአቦል ቲቪ 465 በጎጆ ፓኬጅ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፀሚነት አላቸው! ለበለጠ መረጃ
👇
www.dstv.com/en-et

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://bit.ly/3yBcOHc

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia


ደማቁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ቀጥለዋል💥

የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ነገ ከምሽቱ 05:00 በሲቲ ግራውንድ ስታዲየም ከተቀናቃኙ ኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ይጫወታል! ሊቨርፑል የነጥብ ልዩነቱን ማስቀጠል ይችላል?

የእናንተን አስተያየት ከስር አጋሩን

👉ይሄንን ፍልሚያ ጨምሮ ሌሎች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ይመልከቱ።

ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፀሚነት አላቸው! ለበለጠ መረጃ
👇
www.dstv.com/en-et

#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia


The Day Of The Jackal
M-Net 102

Monday, January 13th (New Season) @09:00 PM

Join us, Reconnect, and Upgrade your package now!


በ BOA ሞባይል መተግበሪያ ክፍያዎን መፈፀም እንዲህ ቀላል ነው!
ይሞክሩትና የማይጠገብ የመዝናኛ አማራጭ ያለማቋረጥ ያጣጥሙ!

🎊 ከጥር 5 እስከ መጋቢት 22 ባሉት ቀናት አሁን ካሉበት የዲኤስቲቪ ፓኬጅ የቀጣዩን ፓኬጅ፣ የአንድ ወር ሙሉ ክፍያ ሲከፍሉ፣ ዲኤስቲቪ ደግሞ ከዛም ወደ ሚበልጠው ፓኬጅ በነፃ ከፍ ያደርጎታል

#DStvEthiopia #DStvSelfServiceET #ሁሉምያለውእኛጋርነው


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
💥 የሴሜን ለንደን ደርቢ ረቡዕ ጥር 7 ይደረጋል!

ምድፈኞቹ ከእሁድ የFA Cup ሸንፈታቸው በኋላ በኢመሬትስ ስታዲዮም ከቶተንሃም ጋር ይጫወታሉ! አርሰናል ወደ አሸናፊነት መስመር መመለስ ይችላል?

👉ይሄንን ድንቅ ፍልሚያ ጨምሮ ሌሎች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ይመልከቱ።

ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፀሚነት አላቸው! ለበለጠ መረጃ
👇
www.dstv.com/en-et

#PremierLeagueallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia


ትላንት ምሽት የተደረጉ የኤፍ ኤ ካፕ ሶስተኛ ዙር ጨዋታ ውጤቶች፡

ማን ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ይችላል? የእናንተን አስተያየት አጋሩን!

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia


ትላንት ምሽት ማንችስተር ዩናይትድ ከ 120 ደቂቃ በኋላ በፔናሊቲ ድል አደረገ!😱
ዩናይትድም መድፈኞቹን ከFA Cup አሰናብቷል!


#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📣 የዲኤስቲቪ ደንበኛ መሆን ያሸልማል!

አንድ ፓኬጅ ከፍ ሲሉ… እኛ ደሞ እንመርቃለን!

🎊 ከጥር 5 እስከ መጋቢት 22 ባሉት ቀናት አሁን ካሉበት የዲኤስቲቪ ፓኬጅ የቀጣዩን ፓኬጅ፣ የአንድ ወር ሙሉ ክፍያ ሲከፍሉ፣ ዲኤስቲቪ ደግሞ ከዛም ወደ ሚበልጠው ፓኬጅ በነፃ ከፍ ያደርጎታል

ከነምርቃቱ ሁሉም ያለው ዲኤስቲቪ ነው!

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #StepUp


📣 የዲኤስቲቪ ደንበኛ መሆን ያሸልማል! አንድ ፓኬጅ ከፍ ሲሉ… እኛ ደሞ እንመርቃለን!

🎊 ከጥር 5 እስከ መጋቢት 22 ባሉት ቀናት አሁን ካሉበት የዲኤስቲቪ ፓኬጅ የቀጣዩን ፓኬጅ፣ የአንድ ወር ሙሉ ክፍያ ሲከፍሉ፣ ዲኤስቲቪ ደግሞ ከዛም ወደ ሚበልጠው ፓኬጅ በነፃ ከፍ ያደርጎታል

👉ከጎጆ ፓኬጅ ወደ ቤተሰብ ከፍ ሲሉ… እኛ ሜዳ ፓኬጅን እንመርቅሎታለን!

👉ከቤተሰብ ፓኬጅ ወደ ሜዳ ከፍ ሲሉ… እኛ ሜዳ ስፖርት ፓኬጅን እንመርቅሎታለን!

👉ከሜዳ ፓኬጅ ወደ ሜዳ ስፖርትከፍ ሲሉ… እኛ ሜዳ ፕላስ ፓኬጅን እንመርቅሎታለን!

ከነምርቃቱ ሁሉም ያለው ዲኤስቲቪ ነው!

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #StepUp"


ማንችስተር ዩናይትድ ከ 120 ደቂቃ በኋላ በፔናሊቲ ድል አደረገ!😱

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia


አርሰናል 1-1 ማንችስተር ዩናይትድ

ጨዋታው ወደ በተጨማሪ ሰዓት ቀጥሏል!

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia


የእረፍት ሰዓት ውጤት

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia


👉የአርሰናል እና የዩናይትድ ትንቅንቅ ፣ የማይሰለቸው ፉክክር ዛሬ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት የዓምና የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ አሸናፉ የሆነው ማን ዩናይትድ አርሰናልን ከኤፍኤ ካፕ ማስወጣት ይችላል?


ውጤቱን ይገምቱ!


የተቆረጠው ቀን ደረሰ! ጨዋታውም በቀጥታ በዲኤስቲቪ SS Premier League Ch223 እና በSS Liyu 240 በሜዳ ፓኬጅ በቀጥታ ይስተላለፋል!

👉የአርሰናል እና የዩናይትድ ትንቅንቅ ፣ የማይሰለቸው ፉክክር ዛሬ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት የዓምና የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ አሸናፉ የሆነው ማን ዩናይትድ አርሰናልን ከኤፍኤ ካፕ ማስወጣት ይችላል?

ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፀሚነት አላቸው! ለበለጠ መረጃ
👇
www.dstv.com/en-et

#FACupallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia


👉የአርሰናል እና የዩናይትድ ትንቅንቅ ፣ የማይሰለቸው ፉክክር !

#FACupallonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ዲኤስቲቪ የ“Zee ዓለም” ታዋቂ እና አዝናኝ የሆኑትን የህንድ ተከታታይ ፊልሞች በአማርኛ!

Zeeዓለም ቻናል (145) ላይ ይከታተሉ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፀሚነት አላቸው! ለበለጠ መረጃ
👇
www.dstv.com/en-et

ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #ZeeAlem

Показано 20 последних публикаций.