"ክብር ለስላሴ ይሁን"
በመጀመሪያ ተማሪና ታናሽ ሳለሁ በእናንተ በውድ የኢትዮጵያ ሀገሬ ህዝብ ፊት ሞገስ እንዲኖረኝ ያደረገኝ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንዲሁም የነገሮቼ ሁሉ መቋጠሪያ መሰሪያዋ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን ላመስግን ።
በመቀጠልም እናንተ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን ሁሌም ለምታሳዩኝ ፍቅርና አክብሮት እንዲሁም ማበርታት ከአንገቴቀለስ ከወገቤ ጎንብስ ብዬ የአክብሮት ምስጋናዬን አቀረብኩኝ ። በመቀጠልም ይህ #ላይለ_ኩሉ የተሰኘው ስራ ለዚህ ክብር እንዲበቃ ብቻውን አልቆመምና ብቻዬንም አልተወጣሁትምና ከሀሳቡ ጥንስስ ጀምሮ እስከፍጻሜው ድረስ አብሮኝ ለደከመው ታላቁ የሙዚቃ ሊቅ ለኔ ደሞ ታላቅ ወንድሜ ጭምር ዳግማዊ አሊ እንዲሁ ለእህትና ወንድሞቼ ሳባ (ሚሚ) አሸናፊ (አሹዬ) እንዲሁም እንደራሱ ስራ በዝናብና ፀሀይ ሳይበገር ቀን ከለሊት ደክሞ ጥልቅ ወንድማዊ ፍቅሩን ላሳየኝ የባለብዙ ጥበብ ባለቤት ወንድሜ ደራሲና ዳይሬክተር አንተነህ ሀይሌ እንዲሁም እውነት ፊልም ፕሮዳክሽን መላው ክሩ አባላትን ላመሰግን እወዳለሁ እንዲሁም የክብር ሽልማት አዘጋጆች መላው ክሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ክብረትን ይስጥልኝ እላለሁ ።
#ዳን_አድማሱ
#Danadmasu
YouTube:- https://bit.ly/3ckOkCF
Telegram:- https://t.me/Dan_Admasu