#Update‼️
“ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በአስቸኳይ ጣልቃ ገብተው ውሳኔውን ካልቀለበሱ በስተቀር ከነገ ለሊት ስድስት ሰዓት በኋላ በአሜሪካ የሚኖረኝ ግልጋሎት ይቋረጣል” ሲል ቲክቶክ አስታውቋል።
የቲክቶክ ካምፓኒ ለአሜሪካ ባለሃብቶች ካልተሸጠ በአሜሪካ ግልጋሎቱ እንደሚቋረጥ የአሜሪካ ፍርድ ቤት ውሳኔ ማሳለፉ ይታወቃል።
ቲክቶክ ከአሜሪካ ባለሃብቶች ከማስታወቂያ ጥሩ ብር በማግኘት ቀዳሚ ቢሆንም ቲክቶክ በአሜሪካ የሚዘጋ ከሆነ ከፍተኛ የገቢ ማሽቆልቆል ሊጋጥመው እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል።
@Desu_tech_tips