BYBIT በትላንትናው እለት 1.46 BILLION የሚያወጣ ኢትሪየም ሃክ እንደተረጉ ገልፀው ነበር።
ታዲያ በዛሬው እለት FBI ይዞት በወጣው መረጃ የዚህን ሰው ማንነት እንደደረሱበት ገልፀዋል።
ስሙ ፓርክ ጂኒ ሂዎክ ይባላል የሰሜን ኮሪያ ዜግነት ያለው ሲሆን ከ2010 ጀምሮ ትልልቅ ካምኒዎች እና ድርጅቶችን ሃክ ሲያደርግ ቆይቷል በዚህም በ2018 እና በ2020 የእስር ትእዛዝ ወቶበት ነበር።
ይህ ግለሰብ "Lazarus Group"የሚባል የሀኪንግ ግሩፕ አባል ሲሆን ይህም ግሩፕ በሰሜን ኮሪያ የመረጃ ቢሮ (RGB) እንደሚደገፍ አያይዞ ገልጿል።
@Digitall_currency_news@Digitall_currency_news