ከ $X ብዙ ለጠበቃችሁ ከባድ ነው ። መቼም ቢሆን Airdrop ስትሰሩ ሙሉ በሙሉ እምነት ጥላችሁ አትስሩ ።
ባለፈው $Hmstr ተስፋ አድርጎ ስራውን ለቆ በባዶ የቀረውን ታስታውሳላችሁ አይደል ። so አንድ Airdrop ስትሰሩ ባለበቱን ካላወቃችሁ ተስፋ አታድርጉ ።
@Dink_Crypto