የሚከራይ 1 ክፍል ቤት በ Main Living Room ወለል ላይ የሚገኘ
✅የጋራ መፀዳጃ ቤት እና የጋራ Kitchen ያለዉ ።
✅የሳንቃ ወለል ያለዉ ለፅዳት ምቹ የሆነ ንፁህ ቤት።
✅ለትራንስᎌርት ምቹ የሆነ Bus K6 & 16 and 1 street car Parking አድራሻ Langley Park Maryland ከ Silver Spring 12 Minute Driving
✅ከ አዲሱ Purple Line Metro station 0.6 Miles ቅርብ የሆነ
✅እናም በ walking distance የሚገኙ የተለያዮ የምግብ Grocery እና ሌሎች ትላልቅ ገበያዎች የሚገኙበት ተመራጭ ቦታ።
For more information contact
@Nahom209@Nahom209202-909-0355
202-909-0355