ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፍትን በPDF እና ተከታታይ ኮርሶችን ያግኙ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ!!

በዚህ ቻናላችን ማለትም በ
@EOTCbook በሚገባ መጻሕፍት ባለማቅረባችን እንዲሁም ማስታወቂያዎች በጣም እየበዙ ስለመጡ አገልግሎቱን በሚገባ ማዳረስ ባለመቻላችን ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏

በመሆኑም በዚህ ቻናል ከማስታወቂያ ነጻ በሆነ መልኩ አገልክሎቱን ለናንተ ማቅረብ የምንጀምር በመሆኑ እና ይህንንም ቻናል የምናጠፋው መሆኑን በትህትና እንገልጻለን

ይህ ቻናል ከጠፋ በኋላ የቻናሉን አድራሻ 👉
@EOTCbook ለአዲሱ ቻናል የምንጠቀምበት ሲሆን ለጊዜው ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk
https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk

33.6k 0 53 52 268

የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ!!

በዚህ ቻናላችን ማለትም በ
@EOTCbook በሚገባ መጻሕፍት ባለማቅረባችን እንዲሁም ማስታወቂያዎች በጣም እየበዙ ስለመጡ አገልግሎቱን በሚገባ ማዳረስ ባለመቻላችን ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏

በመሆኑም በዚህ ቻናል ከማስታወቂያ ነጻ በሆነ መልኩ አገልክሎቱን ለናንተ ማቅረብ የምንጀምር በመሆኑ እና ይህንንም ቻናል የምናጠፋው መሆኑን በትህትና እንገልጻለን

ይህ ቻናል ከጠፋ በኋላ የቻናሉን አድራሻ
👉 @EOTCbook ለአዲሱ ቻናል የምንጠቀምበት ሲሆን ለጊዜው ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk
https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk

39.4k 0 18 29 108



የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ!!

በዚህ ቻናላችን ማለትም በ
@EOTCbook በሚገባ መጻሕፍት ባለማቅረባችን እንዲሁም ማስታወቂያዎች በጣም እየበዙ ስለመጡ አገልግሎቱን በሚገባ ማዳረስ ባለመቻላችን ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏

በመሆኑም በዚህ ቻናል ከማስታወቂያ ነጻ በሆነ መልኩ አገልክሎቱን ለናንተ ማቅረብ የምንጀምር በመሆኑ እና ይህንንም ቻናል የምናጠፋው መሆኑን በትህትና እንገልጻለን

ይህ ቻናል ከጠፋ በኋላ የቻናሉን አድራሻ
👉 @EOTCbook ለአዲሱ ቻናል የምንጠቀምበት ሲሆን ለጊዜው ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk
https://t.me/+PxHUsl5ojh82YzZk




Репост из: ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎች | EOTC QUIZ
የአብይ ጾም ሳምንታት 6ኛ ሳምንት ምን ይባላል?
Опрос
  •   ኒቆዲሞስ
  •   ምኩራብ
  •   ገብርሔር
  •   ደብረዘይት
3496 голосов

27.7k 0 20 15 128



#ለጀማሪ_የግእዝ_ቋንቋ_ወዳጆች_ሁሉ
ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራን እና ክቡራት ተከታታይ የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም #የጀማሪዎች_ስልጠና በቅርቡ ስለሚጀመር በዚህ ዙር ላይም 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁ እራሳችሁን እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን። የሁለት ወር መማርያ ክፍያ #250ብር_ብቻ
ትምህርቱ ሰኞ እና ሀሙስ በቋሚነት ለሁለት ወር በድምፅ እና በpdf በዘመናዊ መንገድ ይሰጣል

☎️ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251914946589 ይደውሉልን።

#ሰብሕዎ_የልሳነ_ግእዝ_ማሰልጠኛ_ተቋም


Репост из: Неизвестно
✍ለትዳር፣ ለጓደኝነትና አብሮ ለመስራት ፈፅሞ ልንመርጣቸው የማይገባን መርዛማ ማንነት ያላቸው ሰዎች።

✍ ሁል ጊዜ ጥፋተኛ እንደሆናችሁ እንድታስቡ የሚያደርጉትን። ለሚሰጧችሁ መጥፎ ምላሽ ተጠያቂው/ዋ አንተ/አንቺ ነሽ የሚሉትን።

✍ የእነሱን ችግር እንጂ ፈፅሞ የእናንተን ማዳመጥ የማይፈልጉትን...ሙሉውን ለማንበብ

ተጻፋ  በሥነልቦና ባለሞያ Bini Girmachew
👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/+N320Fhxx1hkMmY0
https://t.me/+N320Fhxx1hkMmY0
https://t.me/+N320_Fhxx1hkMmY0


Репост из: Неизвестно
📲ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ በpdf ከ 55,000 member በላይ ባለው ቻናል ያገኛሉ🤠


    🔰 የትኛውን መጽሐፍ በPDF ይፈልጋሉ 🔰


📖   💠   📖   💠   📖   💠   📖   💠   📖


█🔰 ድርሳናት
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵
█🔰 ገድላት  
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵   
█🔰 ተዓምራት
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵   
█🔰 መልከዐት
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵  
█🔰 ውዳሴ ማርያም
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵   
█🔰 መዝሙረ ዳዊት
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵   
█🔰 ህማማት
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵 
█🔰 መፅሀፈ ቅዳሴ
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵       
█🔰 የሰዶም መጨረሻ
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵  
█🔰 ባህረ ሀሳብ
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵   
█🔰 የሳጥናኤል ጎል
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵
█🔰 አንድሮሜዳ
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵


         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
         █    ✞   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒    ✞    █          
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢


▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▓ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ ▓
▓ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ ▓
▓ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ ▓
▓ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ ▓
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


Репост из: Неизвестно
📲ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ በpdf ከ 55,000 member በላይ ባለው ቻናል ያገኛሉ🤠


    🔰 የትኛውን መጽሐፍ በPDF ይፈልጋሉ 🔰


📖   💠   📖   💠   📖   💠   📖   💠   📖


█🔰 ድርሳናት
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵
█🔰 ገድላት  
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵   
█🔰 ተዓምራት
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵   
█🔰 መልከዐት
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵  
█🔰 ውዳሴ ማርያም
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵   
█🔰 መዝሙረ ዳዊት
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵   
█🔰 ህማማት
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵 
█🔰 መፅሀፈ ቅዳሴ
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵       
█🔰 የሰዶም መጨረሻ
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵  
█🔰 ባህረ ሀሳብ
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵   
█🔰 የሳጥናኤል ጎል
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵
█🔰 አንድሮሜዳ
                                     📖▓⇨→ 𝑶𝑷𝑬𝑵


         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
         █    ✞   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒    ✞    █          
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢


▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▓ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ ▓
▓ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ ▓
▓ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ ▓
▓ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ ▓
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


Репост из: ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
12 ጊዜ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስና በእንተ እግዝእትነ ማርያም።

በቤተክርስቲያናችን ሥርዓት ሁል ጊዜ ካህኑ እግዚአብሔር ከታሰራችሁበት የኃጥያት ማሠሪያ ይፍታችሁ ሲል ፲፪ [12] ጊዜ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስና ፲፪ [12] ደግሞ በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ያስብላል። ካህናትና ምዕመናን በሙሉ በጣቶቻችን እየቆጠርን ይህንኑ ፲፪ [12] ጊዜ እንላለን።

➥እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ማለት፦ አቤቱ ክርሰቶስ ማረን ሲሆን በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ደግሞ ስለ እመቤታችን ማርያም ብለህ ክርሰቶስ ማረን ማለት ነው።

➥አስራ ሁለት ጊዜ እግዚኦ መሐረነ መባሉ ለቀኑ 12 ሰዓት በእንተ እግዝእትነ ማርያም ደግሞ ለሌሊቱ 12 ሰዓት ሲሆን በአጠቃላይ በየሰዓቱ ለሠራነው ኃጥያት ለሃያአራቱ ፳፬ [24ቱ] ሰዓት ምሕረትን እናገኝ ዘንድ ነው።

ሌላው አሥራ ሁለት ጊዜ የሆነበት ምክንያት ፦

➥፩ኛ. በስመ ሥላሴ ነው። በእያንዳንዱ ፊደል

አ ብ ወ
ድ መ ን ፈ ስ ቅ ዱ ስ
፩ ፪ ፫ ፬ ፭ ፮ ፯ ፰ ፱ ፲ ፲፩ ፲፪

➥፪ኛ. የድኃነታችን ምክንያት በሆነችው በእመቤታችን ስም ፊደል

ቅ ድ ስ ት ድ ን ግ ል ማ ር ያ ም
፩ ፪ ፫ ፬ ፭ ፮ ፯ ፰ ፱ ፲ ፲፩ ፲፪

➥አቆጣጠሩም እግዚኦ መሐረነ ሲባል በአውራጣት እየቆጠሩ ከጠቋሚ ጣት ወደታች ቀጥሎ በመሐል ጣት ወደ ላይ ከዚያም በቀለበት ጣት ወደ ታች ተደርጎ በማርያም ጣት [በትንሿ] ጣት ወደላይ ነው።

➥ ከጠቋሚ ጣት ወደ ታች ፦ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን ከሰማየ ሰማያት መውረዱን በዚህ ምድር መመላለሱን ሕማሙንና ሞቱን እናስባለን።

➥ መሐል ጣት ወደላይ ፦ ማረጉን ወደ ሰማይ መውጣቱን

➥ በቀለበት ጣት ወደታች ስንቆጥር፦ ለፍርድ መምጣቱን

በትንሿ ጣት ወደላይ ስንወጣ፦ ደግሞ ሁላችንን በትንሳኤ ዘጉባኤ ይዞን ወደ ሰማይ እንደሚያወጣን እያሰብን ነው።
➥ በእንተ እግዝእትነ ማርያም ስንል አቆጣጠሩ፦ ከትንሽ ጣት ወደ ታች ይጀመርና በጠቋሚ ጣት ወደላይ ይፈፀማል። ይህም እመቤታችን ድንግል ማርያም ከትሕትና ወደ ልዕልና ከፍ ማለቷን የሚያሳየን ምስጢር ነው።

ምን
ጭ ፦ ከመጽሐፈ አሚን ወሥርዓት የተወሰደ በመምህር ዘበነ ለማ የተፃፈ ገፅ 238
ሙሉ መጽሐፉ ከላይ በpdf ተቀምጧል
ትምህርቱን ለሌሎች እናካፍል ‼️

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

👇🏾📽የግእዝ ትምህርት በyoutube🖥👇🏾
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺


Репост из: ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
አረጋዊ መስፈሳዊ.pdf
17.8Мб
📚⛪️አረጋዊ መንፈሳዊ⛪️📚

📜መጽሐፈ መነኰሳት ክፍል ሦስት📜
➥ይህ አረጋዊ መንፈሳዊ የተባለው መጽሐፍ ከጥንት የኢትዮጵያ ሊቃውንት የጻፉትና የተረጐሙት የኢትዮጵያ ቅርስ እንዳይጠፋ ቤተከርስቲያን በመጽሐፍ እጦት አንዳትቸገር የተለመደው ጸሎች እንዳይታጐል መነኰሳት ዘወትር እየመረመሩ እንዲጠቀሙበት ታተመ።

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

👇🏾📽የግእዝ ትምህርት በyoutube🖥👇🏾
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺


Репост из: ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
ፊሊከስዮስ @eotc_books_by_pdf.pdf
47.0Мб
📚⛪️ፊልክስዩስ⛪️📚

📜መጽሐፈ መነኰሳት ክፍል ሁለት📜
➥ይህ ፊልክስዩስ የተባለው መጽሐፍ ከጥንት የኢትዮጵያ ሊቃውንት የጻፉትና የተረጐሙት የኢትዮጵያ ቅርስ እንዳይጠፋ ቤተከርስቲያን በመጽሐፍ እጦት አንዳትቸገር የተለመደው ጸሎች እንዳይታጐል መነኰሳት ዘወትር እየመረመሩ እንዲጠቀሙበት ታተመ።

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

👇🏾📽የግእዝ ትምህርት በyoutube🖥👇🏾
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺


Репост из: ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
ማር ይስሐቅ @eotc_books_by_pdf.pdf
51.9Мб
📚⛪️ማር ይስሐቅ⛪️📚

📜መጽሐፈ መነኰሳት ክፍል አንድ📜
➥ይህ ማር ይስሐቅ የተባለው መጽሐፍ ከጥንት የኢትዮጵያ ሊቃውንት የጻፉትና የተረጐሙት የኢትዮጵያ ቅርስ እንዳይጠፋ ቤተከርስቲያን በመጽሐፍ እጦት አንዳትቸገር የተለመደው ጸሎች እንዳይታጐል መነኰሳት ዘወትር እየመረመሩ እንዲጠቀሙበት ታተመ።

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

👇🏾📽የግእዝ ትምህርት በyoutube🖥👇🏾
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺


Репост из: Неизвестно
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
⏰ከ1 ደቃቃ በኋላ ሰለሚጠፋ አሁኑኑ JOIN✅ በማድረግ ተቀላቀሉ በቴሌግራም ምርጥ ከ200 በላይ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት በpdf📚 የተለቀቀበት ብቸኛው ከ54,500member በላይ አንባቢ ኦርቶዶክሳዊያን ያለው ቻናል ነው በእርግጠኝነት ይወዱታል።
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
❤️👇🏽👇🏽👇🏽❤️
https://t.me/+qqK-A9uE2dZkNjRk




🎧⛪️በጾም ወቅት ንስሐ መግባት ይቻላል?🎧⛪️

👉 ንስሐ የዕድሜ ገደብ አለው?
👉 ንስሐ ከገባን በኋላ ግዴታ መቁረብ አለብን?
👉 ንስሐ ገብቼ ኃጢአት ብሰራስ?
መልሱን ከድምፅ ቅጂው ያገኙታል #ሼር ለወዳጅዎ

አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚

👇🏾📽የግእዝ ትምህርት በyoutube🖥👇🏾
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺




Репост из: ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
በውጪ ሀገር እና በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በዚህ በፆም ወቅት ሙሉ ቅዳሴ በዜማ ከጽሑፍ ጋር በንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል ያዳምጡ ተሰጥኦውን ይመልሱ😍🥰😍
👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/lcwminzinYs
https://youtu.be/lcwminzinYs
https://youtu.be/lcwminzinYs

Показано 20 последних публикаций.

20 969

подписчиков
Статистика канала