🇪🇹 ኢትዮ PL News 🇬🇧


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ ቻናል ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁሉንም ዜናዎች እና ወቅታዊ መረጃዎችን ብቻ የሚዘገብበት።
በቴሌግራም ምርጡ የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው።

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций




ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ




'https://t.me/addlist/628NmmWgvqI5NTJk' rel='nofollow'>🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇

👤 Mikaya Behailu

👤 Minyeshu Kifle

👤 Muluken Melesse

👤 Neway Debebe

👤 Nati Haile

👤 Nhatty Man

👤 Sami Dan

👤 Sayat Demissie

👤 Seleshe Demissie

👤 Shewandagne Hailu

👤 Tamrat Desta

👤 Teddy Afro

👤Aster Awoke

👤Abnet Agonafr

👤Geremew Asefa

🌐 All Ethiopian Music

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


እንደ Score 90 ዘገባ ለባሎንዶሩ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ተጫዋቾች በደረጃ !

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


ቶተንሃሞች የቦርንማውዙን የክንፍ መስመር ተጫዋች አንቶኒ ሴሜንዮ ለማስፈረም 35 ሚሊየን ፓውንድ ሊጠይቁ ነው።

[CaughtOffside]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨 አርሰናል በ Diogo Jota ላይ ፍላጎት አላቸው።

Anfield Watch

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🤔
Опрос
  •   Man City
  •   Real Madrid
1 голосов


ማነው ይህ ተጫዋች?🤔

ለኔ ሳሊባ እናንተስ?

#PL

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


የወርቅ ጓንቱን ለማሸነፍ የሚደረግ ፉክክር 🧤

ሴልስ በ10 ክሊን ሺት በ1ኝነት ይመራል!

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨🇫🇷 አርሰናል ዊልያም ሳሊባን (23) የአለማችን ምርጥ የመሀል ተከላካይ አድርጎ ይቆጥረዋል። ✅

ለንደን ውስጥ ያሉ በስፖርቱ ታሪክ ውስጥ በጣም ውድ ተከላካይ እንደሚሆን ያምናሉ ተብሏል።


𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: UEFA ከ2027 የ UCL ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ላይ Extra time ስለማስወገድ እየተወያየ ነው ሲል ዘ ጋርዲያን ገልጿል።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨🟣🔵  የዝውውሩ ስምምነት የሚሆነው ራሽፎርድ ቪላን በውሰት የሚቀላቀል ሲሆን 70 በመቶ የሚሆነው ደሞዙ በቪላ ይሸፈናል የመግዛት አማራጭም በውሉ ላይ የተካተተ ሲሆን አስቶን ቪላ ዝውውሩን በ 40 ሚ.ፓ ከ 3 አመት ተኩል ቋሚ የማረግ መብት አላቸው ::

[FABRIZIO ROMANO]

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨ማርከስ ራሽፎርድ ወደ አስቶን ቪላ

HERE WE GO

Fabrizio Romano

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1




ፔፕ ጋርዲዮላ ፍቺውን ጨርሷል። በማንቸስተር የሚገኘውን ትልቁን መኖሪያውን እና ከሀብቱ ውስጥ ግማሽ ያህሉን አጥቷል ያሉት ዘገባዎች፣ አብዛኛው ንብረቶቹ አሁን ለሚስቱ እና ለልጆቹ ሆኗል።

ሚስቱ ፔፕ በእግር ኳስ ላይ በጣም ያተኮረ እና ለቤተሰቡ ጊዜ እንደሌለው ተናግሯል. ፔፕ ከዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ጋር በግልፅ እየታገለ በእንባ ፍርድ ቤቱን ለቅቋል። 😔

Stay strong, Pep
(FootballFactly)

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


የ90'min የ3ኛ ዙር የኤፌ ካፕ ጨዋታዎች ግምት አስቀምጧል።

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


🚨⚠️ ለአርሰናል መጥፎ ዜና ኤታን ንዋነሪ በጡንቻ ጉዳት ለ ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ሚኬል አርቴታ ተናግሯል።

Fabrizio Romano

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


ቶተንሃም ከሊቨርፑል ጋር ያከናወኑትን ያለፉትን ሀያ አምስት (25) ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት ሁለቱን ብቻ ነው::

25 ጨዋታዎች

17 ጨዋታዎችን ሊቨርፑል አሸነፈ
6 ጨዋታዎች አቻ
2 ጨዋታዎችን ቶተንሃም አሸነፈ

መጥፎ ሪከርድ ለስፐርሶች

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1


አርሰናል በአንድ የውድድር አመት ከሜዳው ውጪ ባደረጓቸው 5+ ጎሎችን 6 ጊዜ በማስቆጠር የመጀመርያው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቡድን ሆኗል። 😑

𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @EPL_News1

Показано 20 последних публикаций.