👉ጥያቄ፦ የሀገራችን ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ከሚቀበላቸው የግንባታ ሕጎች እና መመሪያዎች ውስጥ «ድጋሜ ጨረታ ሳይወጣ ወይም የውል ሰነድ በአዲስ ሳይሻሻል የዋጋ ማሻሻያ ማድረግ ስለሚቻልበት መንገድ» በመተንተን ሲያስቀምጡ አዲሱ የግንባታ ዋጋ ቀድሞ ከነበረው ዋጋ ያለው ጭማሪ እስከ 25% ድረስ ብቻ ከሆነ ነው የሚል ገደብ አስቀምጠዋል።
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
📩መልሳችሁን በአስተያየት መስጫ (Comment box) አጋሩን።
💫ማብራሪያ ጨምሮ መመለስም እጅግ ያስመሰግናል።
🌟የ YOUTUBE ቻናላችን ለመቀላቀል👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO
ሀ) እውነት
ለ) ሐሰት
📩መልሳችሁን በአስተያየት መስጫ (Comment box) አጋሩን።
💫ማብራሪያ ጨምሮ መመለስም እጅግ ያስመሰግናል።
🌟የ YOUTUBE ቻናላችን ለመቀላቀል👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO