"ፒኤ ስ ጂዎች በቀላሉ አርሰናልን አሸንፈው ወደ ፍጻሜ ያልፋሉ።"
🎙ይህንን የተናገረው የቀድሞ የዩናይትድ የአሁኑ የፒኤስ ጂ የበላይ እንባ ጠባቂ ሪዮ ፈርዲናንድ ነው🎙
🎙ሪዮ ፈርዲናንድ ስለ አርሰናል vs ፒኤስጂ ጨዋታ ፡-
🗣"እኔ እንደማስበው ፒኤስጂ አሁንም ወደ ፍጻሜው ለመቀላቀል የእኔ ተመራጭ ቡድን ናቸው እነሱ [PSG] ከአርሰናል በተሻለ መንገድ የተሻሉ እና የተደራጁ ቡድን ናቸው።"
🗣"የአማካይ ክፍላቸውን ስትመለከት መሀል ክፍል ላይ ከአርሰናል የበለጠ መሀል ሜዳውን መቆጣጠር የሚችሉ ጎበዝ አማካኝ ተጫዋቾች አሏቸው እናም እኔ እንደማስበው ፒኤስጂ አርሰናልን ሳይቸገር አሸንፎ በቀላሉ ወደ ዋንጫው የሚያልፈው ይመስለኛል።"
🗣"አርሰናል ወደ ዋንጫው ለማለፍ ብዙ ይቀረዋል ከፒኤስ ጂ አንጻር ከተመለከትነው ቡድኑ እነሱ ደረጃ ላይ ለመድረስ ገና ብዙ መንገድ ይቀረዋል እናም ፒኤ ስጂዎች ወደ ሙኒክ የሚያደርሳቸውን ትኬት አርሰናልን በቀላሉ አሸንፈው ወደ ፍጻሜው የሚወስዳቸውን ትኬት ይቆርጣሉ።"
ዛሬም ታወራለህ 😁 ያንተ ክለብ Europa legue በልቶ ucl ለመግባት እየተፍጨረቸጨረ ለምን አታግዛቸውም?? በርግጥ እግር ኳስ ነው psg አሸንፎን ሊያልፍ ይቻላል ነገር ግን ከአሁን በፊት በምድብ ጨዋታ አሸንፈናቸዋል አንዳንዴ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ::
ምወሩትን ሲያጡ ምን እንደሆነ እያወሩ ነው እኛም በሥራ እናሳያቸዋለን ወሬ አንወድም COYG
ደሞ react አድርጉ ❤️❤️❤️
Yphoto ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/ethioarsenalpichttps://t.me/ethioarsenalpichttps://t.me/ethioarsenalpic