𝗧𝗩𝗘𝗧
በመደበኛ ፕሮግራም ደረጃ 7 (ኛ ዲግሪ) ስልጠና አመልካቾች በሙሉ
በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በደረጃ 7 (2ኛ ዲግሪ) ስልጠና ለመከታተል አመልክታችሁ፥
1- ከየክልሎቻችሁ ተመልምላችሁ እና የመግቢያ ፈተና (𝗡𝗚𝗔𝗧) ተፈትናችሁ ያለፋችሁ፣
2- የቴክኒክና ሙያ አሰልጣኝ ወይም አመራር ሆናችሁ በክልል ደረጃ ያልተመለመላችሁ ነገር ግን በግላችሁ የመግቢያ ፈተና (𝗡𝗚𝗔𝗧) ተፈትናችሁ ያለፋችሁ፣
3- የቴክኒክና ሙያ አሠልጣኝ ወይም አመራር ባትሆኑም በኢንስቲትዩቱ ከፍላችሁ ለመሰልጠን የምትፈልጉ፣
4- በኢንስቲትዩቱ የነጻ እድል ተሰጥቷችሁ የመግቢያ ፈተና (𝗡𝗚𝗔𝗧) ተፈትናችሁ ያለፋችሁ በሙሉ
እስከ አርብ ሚያዚያ 3/2017 ዓ/ም ድረስ በኢንስቲትዩታችን ሪጅስትሪርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ቀርባችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ እየገለጽን በተራ ቁጥር 3 ላይ የተገለጻችሁ የክፍያ ሁኔታ መረጃ ከሪጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት የምታገኙ መሆኑን እናሳውቃለን። (ኢንስቲትዩቱ)
@ETHIOPIANS_UNIVERSITY1