አርሰናል ከዚህ ቀደም አሁን ሲቲ በገጠመው ችግር ዋንጫ አጥቷል!
በፔፕ ዘመን ማንቸስተር ሲቲ እንዲህ አይነት ጉዳይ ሲገጥማቸው ይህ የመጀመሪያ ጊዜ ነው። ማንቺስተር ሲቲ የማይተካ ተጫዋች በጉዳት ሲያጡ ይህ ሐመጀመሪያ ጊዜ ነው (ሮድሪ)
አርሰናል እና ሊቨርፑል በማይተካ ተጫዋች ምክንያት የሊጉን ዋንጫ ከዚህ ቀደም አጥተዋል።
20/21 የውድድር አመት ሊቨርፑል በአይተኬው ቫንዳይክ ጉዳት ምክንያት ሊጉን አጥተው ነበር።
አርሰናል ያለቀለት የዋንጫ ድርሻውን በሳሊባ 22/23 ጉዳት ምክንያት ሊጉን አጥተው ነበር። የአርሰናልን አስቂኝ የሚያደርገው ደሞ ሳሊባን የተኩት በሆልዲንግ ነበር ሆልዲንግ ከተሸጠ በኋላ ለፓላስ አንድ ጨዋታ ማረግ ከብዶት ከፓላስ ስብስብ የተቀነሰ ሰው ነው። እንዳውም ከዚህ አንፃር ሲቲ የተሻሉ ጥራት ያላቸው ተተኪ አሏቸው።
ማንቸስተር ሲቲ ላለፋት 6 አመታት የተሻለ ስኳድ ስለነበራቸው 5 ጊዜ የሊጉን ዋንጫ በልተዋል። ከ115 ክስ ጋራ። ነገር ግን ዘንድሮ ይህ የሚሆን አይመስልም።
SHARE |
@ETHIO_ARSENAL