ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
@hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


ዳንኤል ስቱሪጅ— የድሪብል እና የአጨራረስ ፈርጥ

🔥 ስቱሪጅን በጎል ብዛት ብቻ መግለጽ፣ የእሱን ታላቅ ችሎታ ማሳነስ ነው።

🔹 ድሪብል ጋር የተቀላቀለ ፈጣን የሰውነት እንቅስቃሴ የተቃራኒ ቡድን ተከላካዮችን ሚዛን በማሳት መሬት ላይ ይዘርር ነበር።

🔹 ሌላው ልዩ መገለጫው፡- ከተከላካዩ ፊት ሲቆም፣ በአንድ ፈጣን ንክኪ አቅጣጫ በመቀየር ተከላካዩን ከጨዋታ ውጭ ያደርጋል።ከዚያም ያች ወርቃማ የግራ እግሩ ሥራዋን ትጀምራለች።

- ከማይመች አንግል እና ከጥቅጥቅ ቦታዎች እንኳን እድልን ወደ ጎል የሚቀይር፣ የኳስ ንክኪው ውብ እና ገዳይ የሆነ አጥቂ ነበር🔥🔥🔥

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


ይቀጥላል....


1️⃣2️⃣3️⃣የኔሽስ ሊግ ጨዋታዎችን በከፍተኛ odd ይወራረዱ 💰

📌 ​ኢንተርናሽናል ቤቲንግ የሆነው 1xbet ታይቶ የማይታወቅ ታላቅ የቦነስ ጎርፍ ይዞላችሁ መጥቷል 🔥❗️

​📌 1xbetን ለምን ይመርጣሉ6️⃣
​💰 እስከ 1000 የሚደርስ እጅግ ከፍተኛ ቦነስ ያገኛሉ ❗️

​📌 በኛ ሊንክ ለሚመዘገቡ ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ከቦነስ በተጨማሪ ልዩ የመወራረጃ ሽልማቶች

​⚡️ ፈጣን እና አስተማማኝ የገንዘብ ገቢ (ዲፖዚት) እና ወጪ (Withdraw) በላቀ ሁኔታ ያገኛሉ ❗️

​⏰ በየቀኑ የሚታደሱ አዳዲስ የጨዋታ ስጦታዎች እና ከፍተኛ ኦዶች ያገኙበታል በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ሀብት የሚያፈሩበት ጊዜ አሁን ነው ይፍጠኑ 💪

አሁኑኑ ይመዝገቡ ጊዜ አያባክኑ ማሸነፍ ይጀምሩ መመዝገቢያ ሊንክ ➡️ https://tinyurl.com/ycyk57m9

ፕሮሞት ኮድ ➡️ BisratSport

🚨 ​ማሳሰቢያ 💰 ቦነሱን ለማግኘት ከላይ ባለው ሊንክ እና ፕሮሞት ኮድ ተመዝግበው የመጀመሪያ ዲፖዚት ማድረግዎን አይርሱ 💪


🇧🇷 ፍሊፔ ኮቲኒሆ— “ትንሹ አስማተኛ”

አዳም ላላና ራሱ ኮቲኒሆን “Little Magician” — ትንሹ አስማተኛ ብሎ ጠርቶታል።በእርግጥም ከዚህ በላይ የሚገልፀው ስም ማግኘት ይከብዳል።

🔹 ከግራ መስመር ወደ ውስጥ ገብቶ የሚሰነዝረው ያ የማይመለስ ከርቭ ምት፣ ድንገተኛ የሰውነት የማታለል እንቅስቃሴ እና የተቃራኒ ቡድንን የመከላከል አጥርን የሚሰብሩ አስገራሚ ፓሶቹ መቼም ከአእምሮ አይጠፉም።

🔹ተፅዕኖው፡- ኳሷ ወደ ቀኝ እግሩ በገባች ቁጥር፣ የተቃራኒ ቡድን ተከላካዮች በስጋት ውስጥ ይገባሉ ይርበተበታሉ።
እሱ ጎል አስቆጣሪ ብቻ ሳይሆን፣ የጨዋታው ዋና አቀናባሪ የኦኬስትራው መሪ ነበር🔥🔥🔥

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


ይቀጥላል...


አዳም ላላና — የጨዋታው መሃንዲስ

ላላና ኳስ በእግሩ ስር ሲገባ ብቻ አይጫወትም ነበር፤ አእምሮው የጨዋታውን ሂደት አስቀድሞ ያነብ ነበር።

🔹ልዩ መገለገጫዎች ነበሩት፡-
ከኳስ ውጭ ያለው የማያቋርጥ እንቅስቃሴ፣ የክሎፕ የ“Heavy Metal” ፕሬሲንግ መሪነት፣ ፈጣን፣ 360 ዲግሪ መዞር እና ትክክለኛውን ቦታ በትክክለኛው ሰከንድ መያዝ።

🔹ተፅዕኖው:-
እሱ የቡድኑ የመሀል ሜዳውን ከአጥቂው ክፍል ማያያዣ ገመድ ነበር። የጨዋታውን መስመር በማስተካከል፣ ሌሎቹ የፊት መስመር ፈርጦች በነፃነት እንዲያበሩ መድረኩን ያመቻች ነበር🔥🔥🔥

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


ይቀጥላል....


ላላና፣ ኮቲኒሆ እና ዳንኤል ስቱሪጅ — ሶስት ፈርጦች፣ ሶስት የተለያዩ አስማቶች!

በእግር ኳስ ውስጥ የሚፈጠር ውበት ሁልጊዜ በዋንጫ ብዛት ብቻ አይለካም።

አንዳንድ ተጫዋቾች ሜዳ ላይ ሲገቡ፣ ጨዋታውን ከስፖርትነት አልፈው ወደ ህያው ጥበብ ይቀይሩታል።

በየርገን ክሎፕ የመጀመሪያዎቹ የትልቁ ጉዞ ዓመታት፣ በአንፊልድ ያበሩት አዳም ላላና፣ ፊሊፔ ኮቲኒሆ እና ዳንኤል ስቱሪጅ ከእነዚያ የጨዋታ ጥበበኞች መካከል ነበሩ። ስለነዚህ ተጫዋቾች ትንሽ ነገር ልበላቹ አብራቹሁኝ ሁኑ👇👇

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


🫶❤️

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


ከዚኛው ፎቶ ማንም እንዳልቀረ አስተውላቹታል ግን 🥲💔

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


ቫንዳይክ ዛሬ ለኔዘርላንድ 100ኛ ጨዋታውን ያደርጋል 🇳🇱

በዚህ አመት ለሀገሩ እና ለክለቡ ባደረጋቸው ጨዋታዎች በአማካኝ 7.5 ሬቲንግ ማስመዝገብ ችሏል

በአሁኑ የኔሽንስ ሊግ ውድድር የእሱን ያህል ብዙ ኳስ ከግብ ክልል ያፀዳ ተጫዋች የለም (24 clearances)🔥🔥🔥

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


ሶፋስኮር የ ሶስተኛ ሳምንት የ ኔሽንስ ሊግ የሳምንቱን ምርጥ 11 ሲያወጣ ከክለባችን ሶቦ በ 9.3 ሬቲንግ ተካቷል።

ያለ ምንም የግል አስተዋፆ🫨🔥


🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


Репост из: Online Job
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
👉New apk ⭐️TANVEXO⭐️

👉ZAPERO & MELKAM EDEL
ከሰራችሁ ቀላል ነው!

👉ስራውን ለማታቁ ደግሞ...just ቪዲዮው
ላይ እንዳለው የ WhatsApp task
መስራት ነው።

👉በምትፈልጉት አካውንት ታስክ እንዳትስሩ
spam አለፍ ካለም ban ልትደረጉ
ትችላላችሁ...ስለዚህ አዲስ አካውንት ተጠቀሙ!

👉ገና አፕ እንዳወረዳችሁ :
⭐️Sign-up bonus 50 birr
⭐️task ሰርታችሁ የቀረውን መሙላት ነው
⭐️Withdraw ከ 100 ብር ጀምሮ ነው
⭐️የክፍያ አማራጭ telebirr add አድርጉ

👉video ከሌላ ቻናል አግኝቼ በቂ ስለሆነ
just forward ያረኩት...እና ሃሳቡን
ከተረዳችሁት 8 ደቂቃ ማየት አያስፈልግም

👉Start here TANVEXO TASK

👉Any question comment አርጉ


Boot Room legend” የተባለው ሮይ ኢቫንስ ከLiverpool FC ጋር ባለው ረጅም ታሪክ ምክንያት ነው።

Boot Room ማለት በሊቨርፑል የክለቡ ውስጥ የአሰልጣኞችና የእግር ኳስ ሰዎች የሚሰበሰቡበት ታዋቂ ቦታ ነበር። ከ1960ዎቹ ጀምሮ እንደ ቢል ሻንክሊ፣ ቦብ ፔይስሊ፣ ጆ ፋጋን እና ኬኒ ዳግሊሽ ያሉ የክለቡ ታላላቅ ሰዎች ከዚህ ባህል ጋር ይያያዛሉ።

ሮይ ኢቫንስም ከሊቨርፑል ጋር ከተጫዋችነት ጀምሮ አሰልጣኝ፣ ከዚያም ማኔጀር ድረስ የደረሰ እና የBoot Room ባህልን በቀጥታ የወከለ ሰው ነው።

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


መልካም ልደት ለቡት ሩም ሌጀንድ፣ ሮይ ኢቫንስ! 🎂❤️

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


🟢] አዲስ: ፔፕ ሊንደርስ ማንቸስተር ሲቲ ውስጥ “ከዳተኛ” (snake) ተብሎ እየተጠራ ነው ተብሏል። ይህም ደች ረዳት አሰልጣኙ ክለቡ ከሚጋፈጣቸው ክሶች ጋር በተያያዘ በክሱ ላይ ጥቅም ላይ የዋለ ሚስጥራዊ መረጃ አሳልፎ ሰጥቷል በሚል የተነሱ ወሬዎች ናቸው።

— @RuiPinto_FL

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


Joystick + Gamepad + Keyboard

ብትንትኑን አውጥቷል 😁


speed በ ekitike ከተሸነፈ በኋላ ያልሰበረው ምናለ😭😂

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


ይቺን 7 በቃ trend አደረጓት 😍

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


የ አሌክሲስ ማክአሊስተር ሃገር የሆነችው አርጀንቲና ሌሊት ባደረገችው ጨዋታ ቡርኪናፋሶን 7-0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፋለች

ማካም እስከ 69' ድረስ የተጫወተ ሲሆን ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግም ችሏል

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


🌳🔴 እንኳን ለኢሬቻ ሆራ ሀርሰዲ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🔴🌳

ውድ የኢትዮ ሊቨርፑል ቤተሰቦች እና ደጋፊዎች፣ይህ የምስጋና፣ የፍቅር፣ የሰላም እና የአንድነት በዓል የሆነው የኢሬቻ በዓል ለእናንተና ለመላው ቤተሰባችሁ የደስታ፣ የጤና እንዲሁም የድል እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።

ቀያዮቹ ሁሌም በአንድነትና በፍቅር እንደሚያሸንፉት ሁሉ፣ በዓሉ የአንድነታችን እና የሰላማችን ማጠናከሪያ ይሁንልን!

Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan!

YNWA – You'll Never Walk Alone! 🔴✨

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ

መልካም ቀን ተመኘን🙏

🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎  @ETHIO_LIVERPOOL_ALL


Репост из: Lomi Bet
ለአሸናፊዎች በሎሚ ቤቲንግ አካውንታቸው ገቢ የሚደረግ ይሆናል

🎁🎁 አሸናፊዎች🎁🎁

1. @keze1070
2.
@Yonni666777
3. Biniyam


ለማንኛውም ጥያቄ 👉 @LomibetSuppor

Показано 20 последних публикаций.