#አቅሷ_የነቢያት_መገናኛ__ኢስራእ_ዐል_ሚዕራጅ_ክፍል ➋
#الأقصى ملتقى الأنبياء🍂الإسراء والمعراج
بسم الله الرحمٰن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله
#ነብዩ_ሙሐመድ_ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ኢስራእ ያደረጉት በሌሊት ሲሆን ከመካ #ከኡሙ_ሐኒአ_ቤት_ተነስተው_ወደ_መስጅደል_ሓራም_በመድረስ_ልባቸው_ተቀዶ ታጥቦ በኢማን እና በጥበብ ተሞላ ይህም የአሏህን አስገራሚ እና ድንቃድንቅ ፍጥረታት በጠንካራ ልብ ለመመልከት ያስችላቸው ዘንድ የተደረገ ነበር፡፡
#وروى البيهقي عن شداد بن أوس قال{قلنا يا رسول الله كيف أُسري بك؟؟قال #صليت لأصحابي صلاة العتمة بمكة معتما،وأتاني جبريل عليه السلام بدابة بيضاء فوق الحمار ودون البغل} والبراق دابة من دواب الجنة أبيض طويل يضع حافره عند منتهى طرفه أي أن كل خطوة له منتهى وأقصى بصره قد ركبها الأنبياء مثل سيدنا إبراهيم عليه الصلاة والسلام .فقال اركب #فستصعبت_علي وليس ذلك إباء وتمنعا إنما البراق من شدة فرحه أن النبي سيركبه أصابته هزة فقال جبريل أبمحمد تفعل هذ؟فما ركب أحد أكرم على الله من محمد وأرفض أي جرى وسال البراق عرقا.}
ኢማሙ በይሀቅይ ረዲየሏሁ ዐንሁ ከሸዳድ ኢብኑ አዉስ ባወሩት ሐዲስ አንቱ የአሏህ መልእክተኛ ሆይ እንደት ነበር ኢስራእ ያደረጉት አልናቸዉ??አሉ፣እሳቸዉም የምሽት ሶላትን ኢማም ሆኜ ሰገድኩኝ(እንደምናዉቀዉ ሶላት ግደታ የሆነዉ በኛ ላይ ከኢስራእና ከሚዕራጅ ጉዟቸዉ በኃላ ነዉ ያዕኔ በኢስራእ ጉዟቸዉ የሚሰግዱት ሶላት ሶላተ ለይል ነዉ እንጅ ግደታ ሶላትን አልነበረም)፡፡ከዚያም አሉ ሰይዱና ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም የጀነት የሆነን ቡራቅ የተባለን እንስሳ ይዘዉ መጡ(ቡራቅ ማለት የጀነት እንስሳ ነዉ)፡፡ከሌሎች እንስሶች የሚለይበት ምክንያት ዐይኑ ካረፈበት ቦታ መረገጥ ስለሚችል ነዉ፡፡ያ ቡራቅ በጣም ነጭ ነበር እንደዚሁም ቁመቱ ረዘም ያለ ነዉ ከአህያ በላይና ከበቅሎ ዝቅ ያለ ነበር፡፡እግሩን የሚያሳርፈዉ መጨረሻ ዐይኑ ያየዉ ቦታ ላይ ነበር ማለትም እያንዳንዱ እርምጃዉ የእይታዉ መጨረሻ ነዉ፡፡ከረሱል ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም በፊት የነበሩ ለምሳሌ ሰይዱና ኢብራሂም ዐለይሂ ሰላም ቡራቅን ጋልበዉታል፡፡ከዚያም ምን ይላሉ ቡራቅን ጋለብኩት በጣም ከበደኝ አሉ(ምክንያቱም በጣም እየተፈራገጠ ነበር ቡራቁ) ፣ መፈራገጡም እሳቸዉ እንዳይጋልቡት ሳይሆን ወደፊት እንደሚጋልቡት አዉቆ ከደስታዉ ብዛት ነበር የተፈራገጠዉ በማለት ዑለሞቻችን ይናገራሉ፡፡ ሰይዱና ጂብሪል ዐለይሂ ሰላምም እንድህ አሉት #በሙሐመድ_ላይ_ነዉ_የምትኮራዉ?? ከሙሐመድ የበለጠ አንድም የሚጋልብህ የለም!! አሉ፡፡ከዚያም ተረጋጋና ላብ ያልበዉ ጀመር፡፡ ሰይዱና ጂብሪል ዐለይሂ ሰላምም ያዝ አደረጉና እንድሰቀል አደረጉኝ አሉ፡፡
فدارها بأذنها ثم حملني عليها فانطلقت تهوي بنا يقع حافرها حيث أدرك طرفها حتى بلغنا أرضا ذات نخل فأنزلني فقال صل فصليت ثم ركبنا فقال أتدري أين صليت؟قلت الله أعلم ,قال صليت بيثرب بطيبة ،فنطلقت تهوى بنا يقع حفرها حيث أدرك طرفها.ثم بلغنا أرضا فقال أنزل فنزلت ثم قال صل فصليت ثم ركبنا فقال أتدري أين صليت؟صليت بطور سيناء حيث كلم الله عز وجل موسى عليه السلام،ثم بلغنا أرضا بدت لنا قصور،فقال أنزل فنزلت فقال صل فصليت ثم ركبنا قال أتدري أين صليت؟؟قلت الله أعلم،قال صليت ببيت الحم حيث ولد عيسى عليه السلام المسيح ابن مريم،ثم إنطلق بي حتى المدينة من بابها اليماني قبيلة المسجد فربط به دابته ودخلنا المسجد من باب فيه تميل الشمس والقمر فصليت من المسجد حيث شاء الله
አስከትለዉም እንዲህ አሉ ረሱሉ፦ ብዙ ርቀትን ከተጓዝን በኃላ ቡራቋ ዐይኗ መጨረሻ ከሚያይበት ቦታ እየተረገጠች ከሆነ ቦታ ደረስን ዉረድና ስገድ አሉኝ ወረድኩና ሰገድኩኝ የት እንደሰገድክ ታዉቃለህ አሉኝ??አሏህ ያዉቃል አልኩኝ፡፡ ሰይዱና ጂብሪልም አሁን የሰገድከዉ የሲሪብ(መዲናህ)ነዉ አሉኝ፡፡(የስሪብ ማለት በአሁኑ ሰዓት #መዲነቱል_ሙነወራህ እያልን የምንጠራት ታላቅ ከተማ ናት፡፡ ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም❤ ከተረገጧት በኃላ ነዉ መዲነቱል ሙነወራህ ተብላ የተሰየመችዉ)የስሪብ ረሱል ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ሳይገቡባት በፊት በጣም ህመም የሚበዛባት፤ድርቅና ችግሮች የሚበዙባት ሀገር ነበረች፡፡የኛ ነብይ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ሁለ ነገራቸዉ በረካ ነዉና እሳቸዉ ሲገቡባት የተወለለወለችዉ #የምታበራዉ_ከተማ(መዲነቱል ሙነወራህ)ተብላ ተሰየመች፡፡)ከዚያም አሉ ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ቡራቋ ዐይኗ ከሚያርፍበት ቦታ እየተረገጠች ጉዟችንን ቀጠልን፡፡ ከዚያም ዉረድና ስገድ አሉኝ እኔም ወረጄ ሰገድኩኝ ሰይዱና ጂብሪልም የት እንደሰገድክ ታዉቃለህን??ብለዉ ጠየቁኝ አሉ እኔም አሏሁ ሱብሓነሁ ወተዓላ ያዉቃል ብየ ተናገርኩ አሉ፣ ከዚያም ይህ ቦታ ሰይዱና ሙሳ ዐለይሂ ሰላም አሏሁ ሱብሓነሁ ወተዓላ ጅማሬም ሆነ መጨረሻም የሌለዉን ፣ ሐርፍም ሆነ ቋንቋም ያልሆነዉን ንግግሩን ያሰማባቸዉ ቦታ #ጡሩሲናእ ነዉ በማለት መለሱልኝ፡፡አሁንም እንስሳዋ እይታዋ መጨረሻ ከሚያርፍበት ቦታ እየተረገጠች ህንፃዎች ካሉበት ቦታ ደረስን ጂብሪልም ዉረድና ስገድ አሉኝ ወርጀ ሰገድኩኝ ከዚያም ጋለብን ጠየቁኝ የት እንደሰገድክ ታውቃለህ ብለዉ ጠየቁኝ??አሏህ ያዉቃል ብየ መለስኩኝ አሉ አሁን የሰገድክበት #ነብዩሏህ_ዒሳ ዐለይሂ ሰላም (መሲሕ ኢብኑ መርየም)የተወለዱበት ቦታ በይተልሔም ነዉ አሉኝ አሉ፡፡ከዚያም ጉዟችንን ቀጠልንና ከከተማዋ በይተል መቅዲስ ደረስን ከከተማዋ መግቢያ በቀኝ በኩል ገባንና አሏሁ ተዓላ የሻዉን ያክል ሶላት ሰገድኩኝ አሉ፡፡
#ከነዚህ_ሁሉ_ከረሱሉ_ድርጊቶች_የምንረዳዉ_በየደረሱበት ሲሰግዱ የነበሩት ለተበሩክ መሆኑ ግልፅ ነዉ፡፡ረሱሉ የሌሎችን ነብያቶች በረካ ከፈለጉ አፍዶሉ ኸልቂላህ እኛ ደካሞቹ ታድያ እንደት ተበሩክ አንፈልግም?? #ዛሬ_የመጡ_መጤ_ሰዎች_አይቻልም_እያሉ_ለምን_ይጮሀሉ??የዲነል ኢስላም ጠላት ስለሆኑ ብቻ እንጅ ሌላ ምንም ምክንያት የላቸዉም፡፡
#ኢንሻ_አሏህ_ክፍል_ሶስት_ይቀጥላል
{ @ETHIO_NESHIDA }